Page 1 of 1

አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 12:25
by eden
ከአንዲት ኤርትራዊት የመብት ታጋይ የደረሰኝ. እንደወረደ አቀብኩት፡

አበረ ለምን ጋዜጠኛ ታሰረ ብሎ የሚብሰከሰክ ወንድማችን ነው. መስኪ ለምን ታሰረች፣ መአዚ ለምን ታሰረች፣ ጎበዜ ለምን ታሰረ እያለ ብዙ ድምፅ የሆነ ወንድማችን ነው.

በርግጥ፣ ይህ የሚያስምመሰግነው ነው ግን ጉዳዩ ወዲህ ነው . . .

አበረ፣ በአንድ በኩል ይህን የመልካም ዜጋ ተምሳሌት የሆነን ተግባር ይፈፅምና፣ በሌላ በኩል ደግሞ፣ ጋዜጠኛ አስሮ ድፍን 20 አመታት ቤተሰብ እንዳያቸው፣ ጠበቃም እንዳያዩ፣ ፍርድ ቤትም እንዳይቀርቡ ያደረገን የጎረቤት ሃገር መሪን ሲያመልክ ይታያል.

ታዲያ፣ አበረ መቆም ያለበት ግፍ ከሚሰራ መሪ ጋር ወይስ ግፍን ከሚታገል ወንድም የኤርትራ ህዝብ?

ታዲያ፣ አበረ የሞራል ድጋፍ መስጠት ያለበት ግፍ ለሚሰራ መሪ ወይስ ግፍን ለሚታገል ወንድም የኤርትራ ህዝብ?

. . .

Added by Edu
ድፍን 20 አመታት ቤተሰብ እንዳያቸው፣ ጠበቃም እንዳያዩ፣ ፍርድ ቤትም እንዳይቀርቡ የተደረጉ ዝርዝር:

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 12:39
by Axumezana
I call Abere "Ascari Abere" for his blind tactical support to Isaias . He sees Isaias is the only to deliver him from the Oromos dominance of Ethiopia as he has no confidence on himself.

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 12:53
by Fed_Up
eden wrote:
11 Jan 2023, 12:25
blah blah blah
ቀላማጂ lowlanderu ነኝ ባዩ አጋሜ :oops:

ታኝካችሁ የተተፋችሁ አጋሜ ወያኔ ድሮ ቀረ እኮ ስውን አሸማቆ ዝም ማሰኘት:: ገና ምን አይታችሁ ምድረ አጋሜ ሁላ ስለ ህግደፍ ደረቷን ነፍታ እምትመስክርለት ቀን በጣት ነው እሚቆጠረው:: ሓቅ በአፍ ጢሟ ብትቀብሯት ቀጥ ብላ መነሳቷ አልቀረም:: እውነትን ደብቆ መኖር ፈጽሞ አቻልም

ይልቅስ ዳይይይይይ ሱሪ ፍታ.... :lol: :lol:

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 13:12
by Zmeselo
As if not long ago he didn't publicly ask all chegaru to boycott everything Ethiopian; including businesses and churches, is now asking for their protection. :lol:

Shame, doesn't exist in the ugume's mind and vocabulary.

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 14:26
by Abere
ኤደን፥

እኔ ከተገነጠለች ጀምሬ ስለ ኤርትራ ውስጣዊ ጉዳይ አንድም ቀን ለማወቅ ይሁን ለመጠየቅ ፈልጌ አላውቅም። ለዚህ ደግሞ ዋናው ምክንያት የእራሴ አገር ኢትዮጵያ እጅግ መጠነ ሰፊ ውስብስብ ችግር የገባች በመሆኑ በእራሴ ጉዳይ የተጠመድኩ በመሆኑ ሲሆን በመቀጠል እኔ የኤርትራ መሪ የአገሬ መሪ አይደለም - የእኔን የዜግነት የመንሳት ይሁን የመግፈፍ መብት የለውም። እንደ እኔ እይታ ግን አዲስ አገር ከመሆኗ አንጻር ብዙ ነውጦች የሚጠበቁ ይሆናሉ - ይህ የእኔ ግምት ነው። ወያኔም እኮ ዲሞክራሲ ለማሳደግ በርካታ አመታት ይፈጃል ጠብቁ እያለች ነበር።

ሆኖም ግን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ አዲስ የተፈጠረች አገር ስለሆነች እና መሰረታዊ ባህላዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትሥስር ያላት በመሆኑ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጉዳይ እንደማንኛውም ዜጋ እከታተላለሁ። በተለይ ካለፉት አራት አመታት ወድህ። ከዚህ አንጻር በዚህ በአለፉት ጥቂት አመታት ከነበረው ግጭት አንጻር ኤርትራ የእራሷ ተጽኖ ነበራት። አንድ የተመለከትኩት ጉዳይ በዚህ ጦርነት ዐብይ አህመድ ከ5 ጊዜ በላይ በህዝቡ ፊት አቋሙ ሲቀያየር ሳይ ኢሳይያስ አፈወርቂ 1 ጊዜ እንኳን አልተቀያየርም። ሰው የሚታወቀው በቃሉ እና በጽናቱ ነው። ከዚህ አንጻር አብይ አህመድ የህዝብ እምነት በአንድ ጀምበር ሲያጣ፥ ኢሳይያስ አፈወርቅ በዜጎቹ እቅፍ ውስጥ ያለ ይመስለኛል። ከዚህ ጦርነትም ውጤት አስመዝግቧል ከእራሱ ህዝብ ፍላጎት አንጻር ባይ ነኝ። ይህን መናገር እኮ እንደ ምሰሶ ፊት ለፊት የቆመውን እውነት መጠቆም ነው።

eden wrote:
11 Jan 2023, 12:25
ከአንዲት ኤርትራዊት የመብት ታጋይ የደረሰኝ. እንደወረደ አቀብኩት፡

አበረ ለምን ጋዜጠኛ ታሰረ ብሎ የሚብሰከሰክ ወንድማችን ነው. መስኪ ለምን ታሰረች፣ መአዚ ለምን ታሰረች፣ ጎበዜ ለምን ታሰረ እያለ ብዙ ድምፅ የሆነ ወንድማችን ነው.

በርግጥ፣ ይህ የሚያስምመሰግነው ነው ግን ጉዳዩ ወዲህ ነው . . .

አበረ፣ በአንድ በኩል ይህን የመልካም ዜጋ ተምሳሌት የሆነን ተግባር ይፈፅምና፣ በሌላ በኩል ደግሞ፣ ጋዜጠኛ አስሮ ድፍን 20 አመታት ቤተሰብ እንዳያቸው፣ ጠበቃም እንዳያዩ፣ ፍርድ ቤትም እንዳይቀርቡ ያደረገን የጎረቤት ሃገር መሪን ሲያመልክ ይታያል.

ታዲያ፣ አበረ መቆም ያለበት ግፍ ከሚሰራ መሪ ጋር ወይስ ግፍን ከሚታገል ወንድም የኤርትራ ህዝብ?

ታዲያ፣ አበረ የሞራል ድጋፍ መስጠት ያለበት ግፍ ለሚሰራ መሪ ወይስ ግፍን ለሚታገል ወንድም የኤርትራ ህዝብ?

. . .

Added by Edu
ድፍን 20 አመታት ቤተሰብ እንዳያቸው፣ ጠበቃም እንዳያዩ፣ ፍርድ ቤትም እንዳይቀርቡ የተደረጉ ዝርዝር:

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 14:52
by eden
አበረ፣ እመነኝ፣ ልረዳ’ህ እየሞከርኩኝ ነው እናም እንድረዳህ እርዳኝ.

ማለት፣ እንደ መስኪ፣ መአዚ እና ጎበዜ ያሉ ጋዜጠኞች፣ በአብይ ሲታሰሩ ዲሞክራሲን ማፍረስ፣ እነሱን መሰል ጋዜጠኞች በኢሳያስ ሲታሰሩ ግን ለዲሞክራሲ መሰረት መጣል ነው እያልክ ያለከው?

በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ አልገባም ብለሃል ግን ህግደፍን ስታመልክ እና ሌላውም እንዲያመልክ ስትሰብክ፣ በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ እየገባህ አይደለምን? ቢያንስ፣ እነዚህን ጋዜጠኞች፣ ቤተሰብ እንዲጠይቃቸው እንዲፈቀድ መናገር የለብህም? ይሄን ለመናገር እኮ ማንም ሰው ዜጋም ባይሆን ሰው መሆን በቂ ነው

የኢሳያስን ግፈኛ አገዛዝን የሚታገሉ ኤርትራዉያን፣ ነገ አንተ ግፈኛ ከምትለው ከአብይ ጋር ቢሰሩስ አንተ እንዴት ታየዋለህ? ቅቡል ነው ትላለህ? ማለትም፣ የአንድ አገር የመብት ታጋይ፣ ከሌላ አገር መብት ጨፍላቂ ጋር ሰርቶ ለውጥ ማምጣት የሚሆን ነው?

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 15:16
by quindibu
eden wrote:
11 Jan 2023, 14:52
አበረ፣ እመነኝ፣ ልረዳ’ህ እየሞከርኩኝ ነው እናም እንድረዳህ እርዳኝ.
:roll: :roll: :roll:

ማገዝ ከፈለግሽማ ይኸው እኔም አንቺን እንዳግዝሽ አግዥኝ። :P

Fitsum Berhane, a staunch TPLF cadre, is pleading with you to send wheelchairs to your enclave......

Please wait, video is loading...

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 16:44
by Abere
ኤደን፥

እኔ ምንም አይነት ዕርዳታ አልፈልግም። ነገር ግን የትግራይ ክፍለ ሀገር ወገኖቼ ከወያኔ አገዛዝ ፍጹም ነጻ እንድ ወጡ እፈልጋለሁ። እነ ደብረጽዮን የዐደባባይ ቅጣት የሚገባቸው ወንጀለኞች እንደ ገና በትግራይ ህዝብ ደም ሲጫወቱ ማየት የትግራይ ህዝብ እንደተጠቃ ይሰማኛል። አንድ ሰው ሌሎችን ለመርዳት መጀመሪያ እራሱ በሁለት እግሩ መቆም አለበት። የእራሱ ቤት እየተቃጠለ ከሌሎች ጎጆ ስለሚወጣው የማዕድ ቤት ጭስ መጨነቅ አግባብ አይደለም።
eden wrote:
11 Jan 2023, 14:52
አበረ፣ እመነኝ፣ ልረዳ’ህ እየሞከርኩኝ ነው እናም እንድረዳህ እርዳኝ.

ማለት፣ እንደ መስኪ፣ መአዚ እና ጎበዜ ያሉ ጋዜጠኞች፣ በአብይ ሲታሰሩ ዲሞክራሲን ማፍረስ፣ እነሱን መሰል ጋዜጠኞች በኢሳያስ ሲታሰሩ ግን ለዲሞክራሲ መሰረት መጣል ነው እያልክ ያለከው?

በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ አልገባም ብለሃል ግን ህግደፍን ስታመልክ እና ሌላውም እንዲያመልክ ስትሰብክ፣ በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ እየገባህ አይደለምን? ቢያንስ፣ እነዚህን ጋዜጠኞች፣ ቤተሰብ እንዲጠይቃቸው እንዲፈቀድ መናገር የለብህም? ይሄን ለመናገር እኮ ማንም ሰው ዜጋም ባይሆን ሰው መሆን በቂ ነው

የኢሳያስን ግፈኛ አገዛዝን የሚታገሉ ኤርትራዉያን፣ ነገ አንተ ግፈኛ ከምትለው ከአብይ ጋር ቢሰሩስ አንተ እንዴት ታየዋለህ? ቅቡል ነው ትላለህ? ማለትም፣ የአንድ አገር የመብት ታጋይ፣ ከሌላ አገር መብት ጨፍላቂ ጋር ሰርቶ ለውጥ ማምጣት የሚሆን ነው?

Re: አበረ፣ ማፈር ለምኔ ብሎና ህሊናውን ሽጦ፣ ለምን የህግደፍ ውታፍ ነቃይ ለመሆን ወሰነ?

Posted: 11 Jan 2023, 22:28
by euroland
quindibu wrote:
11 Jan 2023, 15:16
eden wrote:
11 Jan 2023, 14:52
አበረ፣ እመነኝ፣ ልረዳ’ህ እየሞከርኩኝ ነው እናም እንድረዳህ እርዳኝ.
:roll: :roll: :roll:

ማገዝ ከፈለግሽማ ይኸው እኔም አንቺን እንዳግዝሽ አግዥኝ። :P

Fitsum Berhane, a staunch TPLF cadre, is pleading with you to send wheelchairs to your enclave......

Please wait, video is loading...
:lol: :lol: :lol:

Good one!

እንዳ ዓጋመን ሕፍረት ዘይፋለጡ