Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የወለጋው ኦነግ በለስ ቀናው!! የወለጋው ኦነግ 4 ኪሎ ካለው ኦነግ ጋር በመቀንጀት የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር በመከላከያ ታረው የነበሩትን ከ500 አባላቱን አስለቀቀ!!

Post by Wedi » 10 Jan 2023, 22:25

የወለጋው ኦነግ በለስ ቀናው!! የወለጋው ኦነግ 4 ኪሎ ካለው ኦነግ ጋር በመቀንጀት የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር በመከላከያ ታረው የነበሩትን ከ500 አባላቱን አስለቀቀ!!

ኦነግ የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር 500 አባላቱን አስለቀቀ

ከታች የተያያዘው ቪዲዮ ከማረሚያ ቤቱ ሲያመልጡ የሚያሳይ ነው።

የኦነግ ታጣቂዎች ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ የሚገኘውን ማረሚያ ቤት እሁድ ዕለት ታህሳስ 30/2015 በጥበቃ ላይ የነበሩ ሶስት ሴት እና ሁለት ወንድ ታጣቂዎችን ገድለው ማረሚያ ቤቱን በመስበር 500 አባላቱን ማስለቀቅ ችሏል።

የኦነግ አባላቱ ከማረሚያ ቤት እንዲያመልጡ የ4 ኪሎው ቤተመንግስት ውስጥ በስልታን ላይ ያለው የኦነግ ክንፍ ለሲህ ኦፕሬሽን መሳካት ክፈተኛ ድጋፍ አንዳደረገ ተገልጿል።

Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የወለጋው ኦነግ በለስ ቀናው!! የወለጋው ኦነግ 4 ኪሎ ካለው ኦነግ ጋር በመቀንጀት የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር በመከላከያ ታረው የነበሩትን ከ500 አባላቱን አስለቀቀ!!

Post by sun » 10 Jan 2023, 22:39

Wedi wrote:
10 Jan 2023, 22:25
የወለጋው ኦነግ በለስ ቀናው!! የወለጋው ኦነግ 4 ኪሎ ካለው ኦነግ ጋር በመቀንጀት የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር በመከላከያ ታረው የነበሩትን ከ500 አባላቱን አስለቀቀ!!

ኦነግ የቡሌ ሆራ ማረሚያ ቤቶችን በመስበር 500 አባላቱን አስለቀቀ

ከታች የተያያዘው ቪዲዮ ከማረሚያ ቤቱ ሲያመልጡ የሚያሳይ ነው።

የኦነግ ታጣቂዎች ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ የሚገኘውን ማረሚያ ቤት እሁድ ዕለት ታህሳስ 30/2015 በጥበቃ ላይ የነበሩ ሶስት ሴት እና ሁለት ወንድ ታጣቂዎችን ገድለው ማረሚያ ቤቱን በመስበር 500 አባላቱን ማስለቀቅ ችሏል።

የኦነግ አባላቱ ከማረሚያ ቤት እንዲያመልጡ የ4 ኪሎው ቤተመንግስት ውስጥ በስልታን ላይ ያለው የኦነግ ክንፍ ለሲህ ኦፕሬሽን መሳካት ክፈተኛ ድጋፍ አንዳደረገ ተገልጿል።

Please wait, video is loading...
Do you know what is their fuel and oiling energy sources? It is your constant hate speeches and nonstop stinky vulgar talks. It energizes them, unites them, motivates them and let them go on the rampage. 8)

Post Reply