Page 1 of 1

"ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 18:51
by sarcasm
ሰው የጠፋ እለት ሰው ሆኖ መገኘት

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 19:52
by Selam/
I have a mixed feeling: I am happy for them & it’s beautiful to watch raw human emotions & love such as this. I am also very angry that the politicians put people in this unnecessary suffering & carnage. It makes me more upset when I see them now trying to get a credit. I do hate politicians.

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 20:17
by sun
Selam/ wrote:
10 Jan 2023, 19:52

“Man is a political animal. A man who lives alone is either a Beast or a God”
~Aristotle (384BC – 322BC)

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 20:20
by euroland
አየተ ኤደን

ከሚሊዮን በላይ የትግራይ ወጣት አስጨፍጭፋቹህ፣ እነ አየተ ስዩምን አስበልታቹህ፣ እነ አየተ ስብሓት (የትግራይ ማንዴላ) እሱሪያቸው ሸንተው ብውርደትን ከቀበሮ ጉድጓድ ተጎትተው እንዲወጡ አስደርጋቹህ አሁን አንድ የኢትዮጵያ አትሌት መጣች ብላቹህ ስትፈነጥዙ ሲታይ አታፍሩም? በክብራቹህ ይህ ሁሉ ኪሳራ ከመድረሱ በፊት ለምን አትደመሩም ነበር?

አየ እንዳ ዓጋመ

sarcasm wrote:
10 Jan 2023, 18:51
ሰው የጠፋ እለት ሰው ሆኖ መገኘት

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 20:45
by Abere
ደራርቱ ቱሉ በእውነት እረከሰች። ለእኔ ይህ አይነት ድርጊት እንደ እርኩሰት ነው የምቆጥረው። ስንት ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ ያስጨፈጨፈ፤ ስንት እናቶችን የወላድ መሃን ያደረገ፥ ስንት ሴቶችን ያረከሰ ደብረጽዮን እና ጌታቸው ረዳ ጋር መተቃቀፍ እጅግ ክብሯን ይነካል። ይህ እስፓርት ለወዳጅነት እና የሰላም ተምሳሌት ሳይሆን ስፓርት ወንጀለኞችን ለማነቃቃት እና ለመርዳት ዋለች ነው የምለው። ከአብይ አህመድ ጋር እጅ ለእጅ ተጨባበጡ ማለት እነ ወያኔዎች ከወንጀል እና ከተፈላጊነት ነጻ ናቸው ማለት አይደለም። ብዙዎች እነኝህን ሰዎች ማየት አይፈልጉም። ከእነርሱ ጋር ዋንጫ የሚጨብጡም ወንጀለኞች ናቸው። ለእኔ ደራርቱ እረክሳብኛለች። ትግራይ በመሄዷ አይደለም ወንጀለኛ ጋር በመደመሯ ነው። ችግር አለባት ማለት ነው።
Selam/ wrote:
10 Jan 2023, 19:52
I have a mixed feeling: I am happy for them & it’s beautiful to watch raw human emotions & love such as this. I am also very angry that the politicians put people in this unnecessary suffering & carnage. It makes me more upset when I see them now trying to get a credit. I do hate politicians.

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 21:06
by Abere
አነተ sun please do not provide an analogy sounding like the " a cow has four legs, two eyes, two ears". People like Debretsion et al. are not human beings, they are from primate animals. You can add your favorite ጃል መሮ, he is another primate chimp.
sun wrote:
10 Jan 2023, 20:17
Selam/ wrote:
10 Jan 2023, 19:52
I have a mixed feeling: I am happy for them & it’s beautiful to watch raw human emotions & love such as this. I am also very angry that the politicians put people in this unnecessary suffering & carnage. It makes me more upset when I see them now trying to get a credit. I do hate politicians.

“Man is a political animal. A man who lives alone is either a Beast or a God”
~Aristotle (384BC – 322BC)

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 21:50
by sun
What do you want then? Because there have been violence, destruction, deaths, displacements and increasing catastrophes in the past, then shouldn't we try to deescalate, make peace, stop hate and violence, destruction, death, displacements, etc. not to happen in the future?

Abere wrote:
10 Jan 2023, 20:45
ደራርቱ ቱሉ በእውነት እረከሰች። ለእኔ ይህ አይነት ድርጊት እንደ እርኩሰት ነው የምቆጥረው። ስንት ህዝብ በአሰቃቂ ሁኔታ ያስጨፈጨፈ፤ ስንት እናቶችን የወላድ መሃን ያደረገ፥ ስንት ሴቶችን ያረከሰ ደብረጽዮን እና ጌታቸው ረዳ ጋር መተቃቀፍ እጅግ ክብሯን ይነካል። ይህ እስፓርት ለወዳጅነት እና የሰላም ተምሳሌት ሳይሆን ስፓርት ወንጀለኞችን ለማነቃቃት እና ለመርዳት ዋለች ነው የምለው። ከአብይ አህመድ ጋር እጅ ለእጅ ተጨባበጡ ማለት እነ ወያኔዎች ከወንጀል እና ከተፈላጊነት ነጻ ናቸው ማለት አይደለም። ብዙዎች እነኝህን ሰዎች ማየት አይፈልጉም። ከእነርሱ ጋር ዋንጫ የሚጨብጡም ወንጀለኞች ናቸው። ለእኔ ደራርቱ እረክሳብኛለች። ትግራይ በመሄዷ አይደለም ወንጀለኛ ጋር በመደመሯ ነው። ችግር አለባት ማለት ነው።
Selam/ wrote:
10 Jan 2023, 19:52
I have a mixed feeling: I am happy for them & it’s beautiful to watch raw human emotions & love such as this. I am also very angry that the politicians put people in this unnecessary suffering & carnage. It makes me more upset when I see them now trying to get a credit. I do hate politicians.

Re: "ደራርቱ ቱሉን በትግራይ ሕዝብና መንግስት ስም ማመስገን እፈልጋለሁ" ዶ/ር ደብረጽዮን በየአትሌቲክስ ቡድን ጉብኝት በመቐለ

Posted: 10 Jan 2023, 22:25
by Selam/
It still makes me angry to see the instigators of the war in the forefront of the reconciliation process. They never asked the people when they started the war, nor did they involve them before they decide to accept the peace process. They want us to be infuriated when they are themselves infuriated and likewise they want us to giggle when they are themselves happy. It should have been the other way round in that they reflect the temperature on the ground.

Having said that, D Tulu did what she needed to do as a descent, independent & steadfast human being. Winston Churchill wrote once ''in war, resolution; in defeat, defiance; in victory, magnanimity; in peace, goodwill''. I only blame those politicians who are rushing for a photo-op with her.