"ኢትዮጵያ" ያለቸው ጋላ አብይ አፍ ላይ ብቻ እንጅ በተግባር እየፈራረሰች መሆኑን የብል*ግና አባሉ እና ከፍተኛ ባልስልጣኑ ተናዘዘ!!
Posted: 10 Jan 2023, 12:25
"ኢትዮጵያ" ያለቸው ጋላ አብይ አፍ ላይ ብቻ እንጅ በተግባር እየፈራረሰች መሆኑን የብል*ግና አባሉ እና ከፍተኛ ባልስልጣኑ ተናዘዘ!!
Fasil Yenealem
ከብልጽግና አባል የተላከልኝን ነው እንደወረደ ያቀረብኩት:-
Fasil Yenealem
ከብልጽግና አባል የተላከልኝን ነው እንደወረደ ያቀረብኩት:-
"እንደ ሀገር ወዴት እየሔድን ነው ? ግራ ተጋባን ። እኔ ባለፉት አምስት አመታት ጊዜዬን ፣ ገንዘቤን ፣ ሕይወቴን አስዤ ለውጡን በምችለው ሁሉ፣ የለውጡን መሪ አብይን አይቼ ስደግፍ ነበር። በመጨረሻም ብልጽግና ሲመሰረት የተውኩትን የፓርቲ ፖለቲካ ለውጡን እንድቀጥል ተቀላቀልኩ ። ነገር ግን ወደ ፓርቲ ስገባ ብልጽግና ከኢህአዴግ በባሰ መልኩ አገኘሁት ።
ባይገርምህ አብይ አፍ ላይ ሲነገር እንደ ጥሩ ሙዚቃ ተመስጠህ የምትሰማት ኢትዮጵያን፣ በተግባር በአይኔ እንዳያት ካለኝ ፍላጎት፣ ያለኝን የምችለውን ለማበርከት ቆርጬ ነበር። አሁን ግን ደከመኝ ፣ ሰለቸኝ ፣ ታከተኝ ......የብልጽግና ፓርቲ ሆነ የሚመራው መንግስት አዙሪት ውስጥ ነው ። የእውነት ለውጥ መደገፍ የእውነት መካከለኛውን መንገድ መርጠህ መጓዝ አደጋ ነው። የሚገርመው ኢትዮጵያዊነት በአፍ ብቻ ሆኗል ።
ከታች እስከ ከፍተኛ አመራሩ በብሔር እና በጥቅም የተሳሰረ ነው ። አደገኛ የሚሆነው ደግሞ ውስጠ ፓርቲ ትግል ፈጽሞ የለም። ሀሳቦች ከላይ ወደ ታች ብቻ ነው የሚወርዱት ። ከስር ወደ ላይ የሚናገር የለም፣ የሚሰማም የለም ።
የአማራ ብልጽግና ጥቅልል ብሎ ገብቷል ። ተውጧል ። አይሰማም አይለማም ። ይገርመኛል በኢትዮጵያዊነት የማይደራደሩ የኦሮሞ ብልጽግና አመራሮች የሚያደርጉትን ያክል እንኳ ትግል አያደርጉም ።
የሀይል ሚዛን ባላንስ እየተዛባ ነው ። የአማራ ብልጽግና ፈዟልልልልል......"
Please wait, video is loading...