Page 1 of 1

ልፊ ቢላት፣ እንቁ አትሌት ደራርቱ፣ ጋዜጠኛ ተብዬውን ከተሰቀለበት የድንቁርና ማማ ላይ ልታወርደው ሞከረች

Posted: 09 Jan 2023, 21:29
by eden
“አንቺ እኮ እውነተኛ ኢትዮጵያ ነሽ፣ አንቺ እኮ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነሽ”

“አቶ ገዛኢ፣ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ነን - እውነተኛ፣ ሃሰተኛ፣ ንፁ፣ ቆሼ የሚባል ነገር የለም”

Loading . . .


Re: ልፊ ቢላት፣ እንቁ አትሌት ደራርቱ፣ ጋዜጠኛውን ከተሰቀለበት የድንቁርና ማማ ላይ ልታወርደው ሞከረች

Posted: 09 Jan 2023, 22:19
by Horus
የሚስቱ ዘመዶች እንደሱ ያለን ሰው ቸፍቻፋ በሚል የዚቅ ቅጽል ነው ሚጠሩት!! አንድ ስህተት ሳይሰራ አንድ አረፍተ ነገር የማይጨርስ ሰው እሱ ነው! አል አይደለም? እዚም እዛም ሳይደናቀፍ መራመድ የማይችል ሰው?!!!

Re: ልፊ ቢላት፣ እንቁ አትሌት ደራርቱ፣ ጋዜጠኛ ተብዬውን ከተሰቀለበት የድንቁርና ማማ ላይ ልታወርደው ሞከረች

Posted: 10 Jan 2023, 07:37
by Selam/
ዱልዱም ይባላል!