ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን .....
Posted: 09 Jan 2023, 14:59
ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ በመስራት ላይ ተጠምዶአል
ህድ ና ዉሃህን ተሸከም፣ ማንም እሱን ስራህን የምቀማህ የለም፣ አይዞህ!Horus wrote: ↑09 Jan 2023, 15:43በወያኔ የተጀመረው ጉራጌን (ትንሹ ነፍጠኛ የሚሉት) ከኢትዮጵያ የማጥፋቱ ረጅም ፕላን መጀመሪያ በጉራጌ ዙሪያ ያሉት የጉራጌ ኦሮሞ ድብልቅ የሆኑትን በኦሮሚያ አካለሉ የዛሬ 30 አመት ። ቀጥለው ስልጤ ጉራጌን፣ ኡልባረግና አዘርነት ጉራጌን ገነጠሉ ። ዛሬ ስልጤ ከስሙ ባለፈ 100% አንድም ከጉራጌ የተለየ ነገር ይለውም ። ዛሬ ላይ ደሞ ጥቂት የሰባት ቤት ኢሊቶች ባጠፉት ጥፋት በማመካኘት ክስታኔና መስቃንን ገንጥለው በዚህ መልክ መላ ጉራጌን ብትንትኑን አውጥተው የዘር ማጥፋት እያካሄዱበት ነው። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ጥቂት ሆዳም የመሬት ሌቦችና ሆዳም ነጋዴዎች ናቸው ።
የመላ ጉራጌ ችግር በጣም ቀላል ጉዳይ ነው ።
አንድ፣
መላ ጉራጌን አንድ ማድረግ፤ ይህ ብቸኛው የክልልነት መፍትሄ ነው ።
ሁለት፣
ዞን መሆን የሚፈልጉት ማህበረ ሰቦች ዞን ማድረግ፤ ለምሳሌ ሶዶ፣ መስቃን፣ ወለኔ፣ የራሳቸው ዞን ማድረግ። የሰባት ቤት ማህበረሰብ በስንት ዞን መከፈል እንደ ሚፈልጉ አላውቅም ። እነሱም ቢሆን ካንድ በላይ ዞን መሆን ከፈለጉ ያን ማድረግ። ይህ ብቸኛው የዞንነት መፍትሄ ነው ።
ሶስት፣
ሌላው ትልቁ ችግር የዋና ከተማ ጥያቄ ነው ። ልክ የደቡብ ምራብ ክልል እንዳደረጉት የጉርጌ ክልል ካንድ በላይ ዋና ከተማ እንዲኖሩት የግድ ነው ። ደቡብ ምራብ ክልል 4 ዋና ከተማዎች አሉት ። ጉራጌ አምስት ዋና ከተሞች ቢኖሩት ሁሉንም ያስማማል ። ለምሳሌ ወልቂጤ፣ ቡታጀራ፣ ቡኢ፣ ጉብርዬ፣ እምድብር። ከዚያም አንዱ ከተማ የፕሬዚዳንቱ መቀመጫ፣ አንዱ የምክር ቤቱ፣ አንዱ የፍርድ ቤቱ ብሎ ስልጣን መከፋፈልና ባላንስ በማድረግ ማደራጀት ነው ።
አራት፣
ሌላው ትልቁ ጥያቄ ቋንቋ ነው ። አሁን ላይ የጉርጌ ቋንቋዎች ወይም ዲያሌክቶችን ባንድ መጨፍለቅ የሚለው ሃሳብ ብዙ ተቃዋሚ አለው ። እያንዳንዱ ቤተ ጉራጌ ቋንቋውን መጻፍና ማሳደግ ይፈልጋል ። ስለሆነም የክልሉ ዋና ቋንቋ አማርኛና እንግሊዝኛ አድርጎ ጉራጌኛ ቋንቋዎች ሁሉ እንዲያድጉ ማድረግ ነው ።
ይህን መሰል ፕላን ይዘው ጉራጌዎች ባንድ ላልቆሙ ምንም አይነት የጉራጌ ክልል አይኖርም ፣ ምራብ ጉራጌ ምስራቅ ጉራጌ የሚሉት ቃላቶች የባሰ ክፍፍልና ውድመት የሚያስከትሉት ! ጉራጌ ሁሉ ባልህበት ንቃ!
Horus wrote: ↑09 Jan 2023, 15:43በወያኔ የተጀመረው ጉራጌን (ትንሹ ነፍጠኛ የሚሉት) ከኢትዮጵያ የማጥፋቱ ረጅም ፕላን መጀመሪያ በጉራጌ ዙሪያ ያሉት የጉራጌ ኦሮሞ ድብልቅ የሆኑትን በኦሮሚያ አካለሉ የዛሬ 30 አመት ። ቀጥለው ስልጤ ጉራጌን፣ ኡልባረግና አዘርነት ጉራጌን ገነጠሉ ። ዛሬ ስልጤ ከስሙ ባለፈ 100% አንድም ከጉራጌ የተለየ ነገር ይለውም ። ዛሬ ላይ ደሞ ጥቂት የሰባት ቤት ኢሊቶች ባጠፉት ጥፋት በማመካኘት ክስታኔና መስቃንን ገንጥለው በዚህ መልክ መላ ጉራጌን ብትንትኑን አውጥተው የዘር ማጥፋት እያካሄዱበት ነው። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ጥቂት ሆዳም የመሬት ሌቦችና ሆዳም ነጋዴዎች ናቸው ።