Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17854
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን .....

Post by Misraq » 09 Jan 2023, 14:59

ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ በመስራት ላይ ተጠምዶአል

Horus
Senior Member+
Posts: 42821
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን .....

Post by Horus » 09 Jan 2023, 15:43

በወያኔ የተጀመረው ጉራጌን (ትንሹ ነፍጠኛ የሚሉት) ከኢትዮጵያ የማጥፋቱ ረጅም ፕላን መጀመሪያ በጉራጌ ዙሪያ ያሉት የጉራጌ ኦሮሞ ድብልቅ የሆኑትን በኦሮሚያ አካለሉ የዛሬ 30 አመት ። ቀጥለው ስልጤ ጉራጌን፣ ኡልባረግና አዘርነት ጉራጌን ገነጠሉ ። ዛሬ ስልጤ ከስሙ ባለፈ 100% አንድም ከጉራጌ የተለየ ነገር ይለውም ። ዛሬ ላይ ደሞ ጥቂት የሰባት ቤት ኢሊቶች ባጠፉት ጥፋት በማመካኘት ክስታኔና መስቃንን ገንጥለው በዚህ መልክ መላ ጉራጌን ብትንትኑን አውጥተው የዘር ማጥፋት እያካሄዱበት ነው። ይህን ሁሉ የሚያደርጉት ጥቂት ሆዳም የመሬት ሌቦችና ሆዳም ነጋዴዎች ናቸው ።

የመላ ጉራጌ ችግር በጣም ቀላል ጉዳይ ነው ።
አንድ፣
መላ ጉራጌን አንድ ማድረግ፤ ይህ ብቸኛው የክልልነት መፍትሄ ነው ።
ሁለት፣
ዞን መሆን የሚፈልጉት ማህበረ ሰቦች ዞን ማድረግ፤ ለምሳሌ ሶዶ፣ መስቃን፣ ወለኔ፣ የራሳቸው ዞን ማድረግ። የሰባት ቤት ማህበረሰብ በስንት ዞን መከፈል እንደ ሚፈልጉ አላውቅም ። እነሱም ቢሆን ካንድ በላይ ዞን መሆን ከፈለጉ ያን ማድረግ። ይህ ብቸኛው የዞንነት መፍትሄ ነው ።

ሶስት፣
ሌላው ትልቁ ችግር የዋና ከተማ ጥያቄ ነው ። ልክ የደቡብ ምራብ ክልል እንዳደረጉት የጉርጌ ክልል ካንድ በላይ ዋና ከተማ እንዲኖሩት የግድ ነው ። ደቡብ ምራብ ክልል 4 ዋና ከተማዎች አሉት ። ጉራጌ አምስት ዋና ከተሞች ቢኖሩት ሁሉንም ያስማማል ። ለምሳሌ ወልቂጤ፣ ቡታጀራ፣ ቡኢ፣ ጉብርዬ፣ እምድብር። ከዚያም አንዱ ከተማ የፕሬዚዳንቱ መቀመጫ፣ አንዱ የምክር ቤቱ፣ አንዱ የፍርድ ቤቱ ብሎ ስልጣን መከፋፈልና ባላንስ በማድረግ ማደራጀት ነው ።

አራት፣
ሌላው ትልቁ ጥያቄ ቋንቋ ነው ። አሁን ላይ የጉርጌ ቋንቋዎች ወይም ዲያሌክቶችን ባንድ መጨፍለቅ የሚለው ሃሳብ ብዙ ተቃዋሚ አለው ። እያንዳንዱ ቤተ ጉራጌ ቋንቋውን መጻፍና ማሳደግ ይፈልጋል ። ስለሆነም የክልሉ ዋና ቋንቋ አማርኛና እንግሊዝኛ አድርጎ ጉራጌኛ ቋንቋዎች ሁሉ እንዲያድጉ ማድረግ ነው ።

ይህን መሰል ፕላን ይዘው ጉራጌዎች ባንድ ላልቆሙ ምንም አይነት የጉራጌ ክልል አይኖርም ፣ ምራብ ጉራጌ ምስራቅ ጉራጌ የሚሉት ቃላቶች የባሰ ክፍፍልና ውድመት የሚያስከትሉት ! ጉራጌ ሁሉ ባልህበት ንቃ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13247
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን .....

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2023, 16:37

Horus wrote:
09 Jan 2023, 15:43

ህድ ና ዉሃህን ተሸከም፣ ማንም እሱን ስራህን የምቀማህ የለም፣ አይዞህ!

Union

Re: ወያኔ ስልጤን ከጉራጌ ነጥሎ አዲስ ብሄረሰብ ጠፍጥፎ ፈጠረ፥፥ ብልጽግናም ከአባቱ ከወያኔ እንደተማረው መስቃንና ሶዶን .....

Post by Union » 09 Jan 2023, 23:31

ጉራጌ ሴጣኑ ብልፅግናን የማስወገድ ስራ ላይ ነው መጠመድ ያለበት። ከዛ ነፃ እና አንድ ይሆናል። በክልል ውስጥ ብቻ የሚያደርገው ትግል ብቻውን ውጤት አያመጣም። ጉራጌ ከአማራ ጋር የጀመረውን የትግል መስመር ማጠናከር ነው ያለበት። አዲስ አበባን የኦሮሙማ ሲኦል ማድረግ ነው ያለበት። ይህን የሚያድርገው ደግሞ ከደቡቦች ጋር እየተባበረ መሆን አለበት። የአማራን ትግል መደገፍ ብቻ ሳይሆን በቅጥታ ተሳታፊ መሆን ግራጌ ግድ ይለዋል!! በቃ!

ጉራጌዎች ፋኖን ተቀላቀሉ የሚል ዜና በቅርብ እንሰማለን!!

Post Reply