Page 1 of 1

ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 16:21
by Digital Weyane
የትግራይ ህዝብ አሸባሪው ሕወሃት የተፈራረመውን የሰላም ስምምነት እንደማያከብር አውቆ ቀዬውን ጥሎ እግሩ ወደ መራው እየተሰደደ ይገኛል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

ሕወሃት አንድ ሚልየን የትግራይ ዳያስፖራ ዎደ ትግራይ እንዲገቡ ጥሪ አስተላለፈ።

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 16:39
by Digital Weyane
ያልተዘመረለት ጀግናው አሉላ ሶሎሞን የትግራይ ወጣቶችን ተክቶ ባህላዊ ጨዋታውን ሊጫወት ዎደ ትግራይ ለመሄድ ትኬት ቆርጦ ተዘጋጅቷል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 18:04
by Digital Weyane
የተጋሩ ዎገኖቼ ጉዞ ዎደ አዲስ አበባ እንደ ስደት የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፣ ይኸ የሆነበት ትልቁ ሙክንያት ደግሞ የሕወሓት አሸባሪ ቡድን ትግራይን እንደ አገር የቆመች አድርጎ በመሳል የትግራይን ህዝብ ከኢትዮጵያዊ ማንነቱ እንዲያፈነግጥ ያሳደረው አሉታዊ ተፅእኖ አስከፊ ደረጃ ላይ በመድረሱ ነው። :roll:

በውክልናው ጦርነት ስንሞት በትግርኛ ፣
ትጥቃችንና ሱሪያችን ስንፈታ ባማርኛ፣
ስምምነቱን ስንፈርም በእንግሊዝኛ፣
ግን ምን ይሻለናል እኛ?? :roll:

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

አው ማዓስከር ስደተኛታት ሱዳን ትግነ ጋል ዓድዋ ለቶም ሃገረ ትግራይ ክንምስርት እይና ኢሎም ላይ ውክልና ጦርነት አዊጆም ተዃሺሖም ዝሞቱ ወየንቲ ዝዘፈነትሎም

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 19:45
by Digital Weyane
ኻሁን ቦፊት በውጭ አገር መንገድ ይዘጉና <<ጆ ባይደን ኡኡኡኡ!>> እያሉ እንዳህያ መንገድ ላይ ይንከባለሉ የነበሩ የአሸባሪው ጁንታ ደጋፊዎች ዛሬ በትግራይ የባንክ አገልግሎት በመጀመሩ ሙክንያት ለዘመዶቻችው ዶላር እየላኩ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ እያደረጉ ነው። አይገርሙም? የማን ልጅ ሞቶ የማን ልጅ በዶላር ይዝናናል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 20:26
by Abdisa
We will always remain in constant vigilance, as we can't rule out the possibility that many of these agame migrating to Ethiopia could be Trojan horses with the intention of destabilizing the nation.

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 08 Jan 2023, 23:04
by Digital Weyane
እስከ አራት ሞቶ ሺ የሚደርሱ የትግራይ ተወላጆች ወያኔን ሸሽተው ድንበር ተሻግረው በአማራ ምድር የፖለቲካ ጡገኝነት ጠይቀዋል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 13 Jan 2023, 09:37
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 15 Jan 2023, 00:03
by Digital Weyane
የአንድ ሚልየን ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎችን በውክልና ጦርነት ማለቅ በትግራይ ትልቁ መነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 15 Jan 2023, 03:22
by Digital Weyane
ስምዑዋ ጋል ራያ፣ ኻው ዝብኢ ሕወሓት ዝበልዓና ፣ ዝብኢ ሕወሓት በሊዕና ምቕዳስ ምሓሸይና ነይሩ ትብል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 15 Jan 2023, 21:28
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock:
Digital Weyane wrote:
15 Jan 2023, 03:22
ስምዑዋ ጋል ራያ፣ ኻው ዝብኢ ሕወሓት ዝበልዓና ፣ ዝብኢ ሕወሓት በሊዕና ምቕዳስ ምሓሸይና ነይሩ ትብል። :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 16 Jan 2023, 01:40
by Digital Weyane
ጭቁኑ የትግራይ ህዝብ <<የቀን ጅብ ከሚበላን ጅቡን በልተን እንቀድስ>> እያለ ነው። :roll: :roll: :roll:

Re: ሰበር ዜና ከትግራይ: የትግራይ ህዝብና አሸባሪ ወያኔ ቡድን ሆድና ጀርባ ሆኑ።

Posted: 16 Jan 2023, 05:44
by Digital Weyane
የትግራይ ኡናቶች ልጆቻችን የት ገቡ ብለው ኡየጠየቁ ነው። :roll: :roll: