Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36217
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Jan 2023, 02:39
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ግፍና ቆሻሻ እብሪት መልስ መስጠት አለበት! ሳይውል ሳያድር !! እነዚህ አረመኔ እምነት አልባ የመንጋ እረኞች ጭካኔ ጫፍ ይህ ነው ! የገና በዓል ነገ ሆኖ ዛሬ የደሃውን ቤት በማፍረስ ምን ያህል ስልጣን እንዳላቸው ያሳያሉ ! ከዚህ የላቀ ጭካኔ ምን ሊሆን ይችላል?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36217
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 08 Jan 2023, 02:54
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15314
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 08 Jan 2023, 11:20
ዋይት ሃውስ ሰልፍ ማድረግ ጊዜ ማጥፋት ነው። ትላንትና ጩኸቱ እጃችሁን አንሱ ገንዘቡን ልቀቁ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ተቃራኒ ሰልፍ? I don’t buy it.
Horus wrote: ↑08 Jan 2023, 02:39
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ግፍና ቆሻሻ እብሪት መልስ መስጠት አለበት! ሳይውል ሳያድር !! እነዚህ አረመኔ እምነት አልባ የመንጋ እረኞች ጭካኔ ጫፍ ይህ ነው ! የገና በዓል ነገ ሆኖ ዛሬ የደሃውን ቤት በማፍረስ ምን ያህል ስልጣን እንዳላቸው ያሳያሉ ! ከዚህ የላቀ ጭካኔ ምን ሊሆን ይችላል?
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15313
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 28 Dec 2023, 16:57
Selam/ wrote: ↑08 Jan 2023, 11:20
ዋይት ሃውስ ሰልፍ ማድረግ ጊዜ ማጥፋት ነው። ትላንትና ጩኸቱ እጃችሁን አንሱ ገንዘቡን ልቀቁ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ተቃራኒ ሰልፍ?
I don’t buy it.
Hmmmm. Do you buy it now? የማረቆ ተወላጁ ወንድሜ ሰላም
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15314
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 28 Dec 2023, 18:24
ቱስ ቱስ ወያኔ - የሙሉ ቀን ስራ ሰጠሁሽ አይደለም? የሰላም ዕርግቦች አእምሮሽ ውስጥ ያሉትን በረሮዎች ስትተኝም ስትነሺም ገና የባሰ ያንጫጩዋቸዋል። አሁንማ የህይወት ታሪኬን ለመፃፍ የሚያስፈልገውን መረጃ ሰብስበሻል። ጉጥ!
Misraq wrote: ↑28 Dec 2023, 16:57
Selam/ wrote: ↑08 Jan 2023, 11:20
ዋይት ሃውስ ሰልፍ ማድረግ ጊዜ ማጥፋት ነው። ትላንትና ጩኸቱ እጃችሁን አንሱ ገንዘቡን ልቀቁ ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ተቃራኒ ሰልፍ?
I don’t buy it.
Hmmmm. Do you buy it now? የማረቆ ተወላጁ ወንድሜ ሰላም
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15313
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 09 Jun 2025, 00:42
Horus wrote: ↑08 Jan 2023, 02:39
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ግፍና ቆሻሻ እብሪት መልስ መስጠት አለበት! ሳይውል ሳያድር !! እነዚህ አረመኔ እምነት አልባ የመንጋ እረኞች ጭካኔ ጫፍ ይህ ነው ! የገና በዓል ነገ ሆኖ ዛሬ የደሃውን ቤት በማፍረስ ምን ያህል ስልጣን እንዳላቸው ያሳያሉ ! ከዚህ የላቀ ጭካኔ ምን ሊሆን ይችላል?
ትክክል ጎቤቾ። ግን የጎራ መደበላለቅ አያለሁ። አንተ ይህን በፄፍክበት ወቅት ዓብይን ገብቶህ ስትቃወም ወንድማችን Selam ለዓብይ ደግፎ silence ሊያረገን ይሞክር ነበር። 
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15313
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 09 Jun 2025, 10:47
ደንግጦ ጠፋ 