ኤርሚያስ ለገሰ፥ እኔ የብሄር ፖለቲካና የኮታ ሲስተም ኣልደግፍም። ህወሓት በመሰረተው የብሄር ፖለቲካ ኣሁን በሚሰጠው 5% ድርሻ ኢንሲግኒፊካንት ማይኖሪቲ ሆኖ ይቀራል ።
Posted: 07 Jan 2023, 17:27
ሞኝ ትግሬዎች ኣሁንም ኣይጥ እያሉ የኢትዮጵያ ዝሆኖችን በየብሄር ፖለቲካና የብሊንከን እርዳታ ለመቆጣጠር ያልማሉ !!
- ኤርሚያስ ለገሰ ይህን የሚያሰማ ተናገረ ፥ እኔ የብሄር ፖለቲካና የኮታ ሲስተም ኣልደግፍም። ህወሓት በመሰረተው የብሄር ፖለቲካ ኣሁን በሚሰጠው 5% ድርሻ ኢንሲግኒፊካንት ማይኖሪቲ ሆኖ ይቀራል ።
-