Page 1 of 1

የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 07 Jan 2023, 16:11
by Noble Amhara

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 07 Jan 2023, 16:20
by Noble Amhara

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 07 Jan 2023, 16:48
by Noble Amhara

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 07 Jan 2023, 21:19
by Horus
Noble Amara,
እኔ ምንጃሮችን እጅግ አድርጌ ነው የምወዳቸው ! በብዙ ባህላቸው እንመሳሰላለን! በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ ግን አንድ አስገራሚ ቃል ሰምቻለሁ ። በሬዎቹ ውድማ ላይ በተከመረው ነዶ ላይ እየዞሩ ሴትዮዋ ስለእህሉ አወቃቅ እያሰረዱ 'ማኪድ' የሚል ቃል ተጠቀሙ ። እክል (እህል) ዋኪድ ጉራጌኛ ቃል ነው። እሱም እህል መውቃት ማለት ነው። ይህን ቃል በአማርኛ ውስጥ ስሰማው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ። እህል ውድማ ላይ ያኪዱት!

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 07 Jan 2023, 21:35
by Noble Amhara
Horus wrote:
07 Jan 2023, 21:19

Posted: 07 Jan 2023, 21:45
by sarcasm
Horus wrote:
07 Jan 2023, 21:19
'ማኪድ' የሚል ቃል ተጠቀሙ ። እክል (እህል) ዋኪድ ጉራጌኛ ቃል ነው። እሱም እህል መውቃት ማለት ነው። ይህን ቃል በአማርኛ ውስጥ ስሰማው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ። እህል ውድማ ላይ ያኪዱት!
በትግርኛ 'መኼዳ' ይባላል።

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 08 Jan 2023, 15:22
by Horus
sarcasm wrote:
07 Jan 2023, 21:45
Horus wrote:
07 Jan 2023, 21:19
'ማኪድ' የሚል ቃል ተጠቀሙ ። እክል (እህል) ዋኪድ ጉራጌኛ ቃል ነው። እሱም እህል መውቃት ማለት ነው። ይህን ቃል በአማርኛ ውስጥ ስሰማው ለመጀመሪያ ግዜ ነው ። እህል ውድማ ላይ ያኪዱት!
በትግርኛ 'መኼዳ' ይባላል።
ይገርማል! ስለዚህ ስረ ቃሉ ግዕዝ ማለት ነው ።

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 10 Jan 2023, 23:01
by Noble Amhara
Horus wrote:
08 Jan 2023, 15:22

Re: የቤዛኵሉ ድንቅ ክዋኔ

Posted: 11 Jan 2023, 01:07
by Noble Amhara
amazing art!!