Page 1 of 1

በቃ!

Posted: 07 Jan 2023, 13:23
by DefendTheTruth
ደሃዎችን ቀለብን፣ አገርን አለማን፣ እኩልነትን አመጣን፣ እድል ለሁሉም እንድደርስ ጠንክረን ሰራን፣ ዉጤትም ኣሳየን፣ ስራን አስተማርን፣ ፕሮጀክት አፈፃፀምን አድስ ቀርፀን፣ በወልም ሰርተን አሳየን፣ ደማቺን አፍሰን አገርቱኣ ላይ የተቃጣዉን አደጋ ቀለብስን፣ ንብረታችንንም ሳንቆጥብ ወደ ጦር ግንባር ኣፈሰስን።

ለዚህ ሁሉ ግን ተረኞች ተብለን ተገፀፅን፣ በአደባባይ ተመፃደቁብን፣ ተወረፍን፣ ተገፀፅን።

አሁንስ ምን ቀረን?

ለሁሉም ነገር ጥግ ኣለዉ፣ ትግስታችንን ኣታሙኣጥጡት።

በቃ!

Re: በቃ!

Posted: 07 Jan 2023, 13:30
by DefendTheTruth
የዛሬ አንድ አመት ና ሁለት አመት በዚህ ቦታ በኣልን በዚህ መልኩ ማክበር አይቻልም ነበር፣ ዛንድሮ ግን ይሄዉ በዚህ መልኩ ደምቆ ተከብሮዋል።

ዕድሜ ለተረኞች!