Page 1 of 1

"ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 12:29
by sarcasm
አርአያ ተስፋማሪያም ከብርሃኑ ጁላ ጋር ባደረገው ቆይታ ካነሳቸው ጥያቄዎች እና ከተሰጡት መልሶች ሁለቱ :

1. አርአያ : "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው ብሎ ነበር"
ብርሃኑ ጁላ : "ስዬ እንደዛ አላለም። እሱ ጦርነት ያውቃል። እንደዛ ያለው ሌላ ጦርነት የማያውቅ ሰው ነው"

2. አርአያ : "በስም ባልጠቅስም የሰላም ስምምነቱን ተቃውመው ጦርነት ለመቀጠል ወደ ቆላ ተምቤን የወረዱ ሁለት የህወሃት ጄኔራሎች አሉ"
ብርሃኑ : "እኔ አይመስለኝም። እንደዛ አይነት መረጃም የለኝም። እዛ ያለው ሁሉም ሰላም ይፈልጋል"

አርአያ ግን ጋዜጠኛ ነው መባል ያለበት ወይስ ሀሜተኛ???
Please wait, video is loading...
Short clip

https://www.tiktok.com/@ethiopiayawi/vi ... 2354147627

Full interview

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 12:47
by Abe Abraham
sarcasm wrote:
07 Jan 2023, 12:29

ኦርቶዶክስ እንዳልሆንክና በኣላችን እንደማታከብር እናውቃለን ሳርኮየ/edu/Axumezana/.... ! Ar'aya the journalist is interviewing an experienced soldier and a politician who is carefully choosing his words.

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 12:50
by Abere

ይህን እኮ ሁሉም ሰው ልክ እንደ ብርሃኑ ጁላ ቅድመ ጦርነት ይሁን በጦርነት ሰዐት እያንዳንዱ ወያኔ ምን እንዳለ ያውቃል። ለምን ብርሃኑ ጁላን መጠየቅ አስፈለገ። እኔ እስከ ማውቀው ጦርነት ወያኔዎች እና ጥራዝ ነጠቅ ጋዜጠኞቻቸው ጦርነት እንፈልጋለን ሲሉ ስብሃት ነጋ ብቻ አይሆንም እኛ እንገንጠል ብንል አማራ ወልቃይት እና ራያን አይሰጠንም አይናችን እያየ እሳት አንግባ ብሏል። ሌላው ወያኔ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታ ነው ብሎ አይኑን ጨፍኖ ገብቶ ፋኖ አስጨፍሮ ቀበረው። ጥይት እና ቦንብ ለእኛ መጫወቻችን ነው እያለ ያቀነቀነው እብድ ተጋሩ ሁሉ በጥንድ አይኑ አለቀሰ- ቆሻሻ ጎዳና ላይ ኡኡ ባይደን እያለ ተንከባለለ።
ብርሃኑ አሁን መጥፎ አትናገር የሚል ውል ስላላቸው ምንም እውነት አይናገር። ሙሉ በሙሉ በሚመስል መልኩ ትግሬዎች ባህላዊ ጭፈራችን ነው ብለዋል። ግን ፋኖ አስጨፈራቸው :lol: :lol:

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 13:14
by Sam Ebalalehu
ለነገሩ ስየ አብርሀ " ጦርነት መስራት እንችላለን" ያለው የመከላከያ ሚኒስትር የነበረ ግዜ ነው። Eden እንደልማድሸ ውሸት ከርእስሽ ትጀምሪያለሸ። ትላንት ይህንን በተመለከተ ርእስ አንብቤአለሁ። ርእሱ የሚለው ደብረፅዮን ጦርነቱን ተቃውሞአል። ስዩም እና -- የ ሰኳር ፋብሪካው ሰውየ ስሙ ጠፋኝ -- የ ጦርነቱ አቀንቃኝ ነበሩ። ሁለቱም አንድ አካባቢ ሞቱ። ደብረፅዮን ነው ቦታውን የጠቆመው ልትሉኝ ነው !

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 14:33
by euroland
Edu junti

ከፈርጣጭ ሰየ ይበልጥ እናንተን ጁንታዎች የሚመራው አሉላ ሰለሞን ነው። እሱን ነው እንደ መሪያቹህ የምታዩት። እሱ ነበር ጦርነቱን እንዲጀምሩት ለችግራይ ላሉት መሪዎቻቹህ ሲያበረታታ የነበረውና ፣ ሳያፍር ጦርነት የባሕላዊ ጨዋታችን ሲል የነበረው።። እድሜ ለሱ እነ ስዩምን ለሻዕቢያ ያስበላውና ጋሽ ስብሃት ነጋን እሱሪያቸው ሸንተው ተግማምተው እንዲያዙ ያደረገው። :lol: :lol:

አየ ባሕላዊ ጨዎታ ...ሪኢናልክን ግርም ጌርና :lol:

sarcasm wrote:
07 Jan 2023, 12:29
አርአያ ተስፋማሪያም ከብርሃኑ ጁላ ጋር ባደረገው ቆይታ ካነሳቸው ጥያቄዎች እና ከተሰጡት መልሶች ሁለቱ :

1. አርአያ : "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው ብሎ ነበር"
ብርሃኑ ጁላ : "ስዬ እንደዛ አላለም። እሱ ጦርነት ያውቃል። እንደዛ ያለው ሌላ ጦርነት የማያውቅ ሰው ነው"

2. አርአያ : "በስም ባልጠቅስም የሰላም ስምምነቱን ተቃውመው ጦርነት ለመቀጠል ወደ ቆላ ተምቤን የወረዱ ሁለት የህወሃት ጄኔራሎች አሉ"
ብርሃኑ : "እኔ አይመስለኝም። እንደዛ አይነት መረጃም የለኝም። እዛ ያለው ሁሉም ሰላም ይፈልጋል"

አርአያ ግን ጋዜጠኛ ነው መባል ያለበት ወይስ ሀሜተኛ???
Please wait, video is loading...
Short clip

https://www.tiktok.com/@ethiopiayawi/vi ... 2354147627

Full interview

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 19:41
by Mesob

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 19:54
by Digital Weyane
ስየ አብራሃ ከአሜሪካ ሁለት ልጆቹን ይዞ ዎደ ትግራይ ገብቶ ከኢትዮጵያ ሞከላከያ ሠራዊት ጋር እንደሚፋለም ተናግሮ ነበር፣ ነገር ግን የሕወሃት ታጣቂዎች የኮቪድ ክትባት ስላልወሰዱ ስየ ልጆቹን ለበሽታው እንዳይጋለጡ በመፍራት ለመሄድ ፈቃደኛ አልሆነም። የአባት ፍቅር ከሕወሃት ፍቅር ይበልጣል። :roll: :roll:

Re: "ስዬ አብረሃ ጦርነት ባህላዊ ጫወታችን ነው አላለም። ደብረጽዮን ጻድቃንና ሁሉም ጦርነቱን ኣይፈልጉትም ነበር።" ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢሳት

Posted: 07 Jan 2023, 21:19
by sarcasm
Abe Abraham wrote:
07 Jan 2023, 12:47

ኦርቶዶክስ እንዳልሆንክና በኣላችን እንደማታከብር እናውቃለን
ሻዕብያ ደግሞ ምን በዓል ያቃል? በበዓል comment እያረግክ ለምን ሌላ ሰው በበዓል ለምን comment ያረጋል ይባላል? ኣንተስ በበዓል ምን እያረግክ ነው?

ስለ በዓል ይህን ያህል ምታስቡ ከሆነ እነዚህ የከተማ የጽዳት ሰራተኞች ለምን የበዓል ኣበል ኣትከፍሏቸውም? ለምንስ በዓመት በዓል ከቤተሰባቸው እንዲያርፉ ኣትፈቅዱም? ሲታመሙና ሲያረግዙ እንዳትከፍልዋቸው ደግሞ contractors ናቹ ተባሉ። ሚያሳዝነኝ የተሰዉ ባሎቻችንና ልጆቻችንን በምናስታውስላት የስዉአን ቀንም ሳይቀር (20 June) እረፍት ኣይሰጠንም፤ የበዓል ኣበልም ኣይከፈለንም እያለች ነው። ኣንተ ደግሞ በበዓል ቀን እኔ ኣለማረፌ ኣሳዝኖህ ነው?
Please wait, video is loading...