Page 1 of 1
ትንሿ ምሳር፣ የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች❗️
Posted: 07 Jan 2023, 03:27
by Horus
ጉራጌ ብልጽግናን ወግድ ካለ በኋላ ሰው ሁሉ ወግድ እያለው ነው! የተናቀ ቁላ ያስረግዛል ይባላል! ይህ ራሱን ለማስተዳደር ያልበቃ ብልግና ፓርቲ ታላቁን የጉራጌ ሕዝብ ምን እንደ ሚፈልግ ለመወሰን የባለገ ቀን ነው የጨቅላነት ቀይ መስመር ፋውል የረገጠው ! የዚህ ሁሉ ተረኞች አላዋቂነት ነገ ታሪክ ይመሰክራል!! ሕዝብ ምን እንደ ሚፈልግ እራሱ ያውቃል! እራሱ ይወስናል! የብልግና ፓርቲ መጀመሪያ ወላጆቹን ማክበር ይማር !!!
Re: ትንሿ ምሳር፣ የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች❗️
Posted: 07 Jan 2023, 16:59
by TGAA
Horus wrote: ↑07 Jan 2023, 03:27
ጉራጌ ብልጽግናን ወግድ ካለ በኋላ ሰው ሁሉ ወግድ እያለው ነው! የተናቀ ቁላ ያስረግዛል ይባላል! ይህ ራሱን ለማስተዳደር ያልበቃ ብልግና ፓርቲ ታላቁን የጉራጌ ሕዝብ ምን እንደ ሚፈልግ ለመወሰን የባለገ ቀን ነው የጨቅላነት ቀይ መስመር ፋውል የረገጠው ! የዚህ ሁሉ ተረኞች አላዋቂነት ነገ ታሪክ ይመሰክራል!! ሕዝብ ምን እንደ ሚፈልግ እራሱ ያውቃል! እራሱ ይወስናል! የብልግና ፓርቲ መጀመሪያ ወላጆቹን ማክበር ይማር !!!
Re: ትንሿ ምሳር፣ የኮሶ ዛፍ ገዝግዛ ትጥላለች❗️
Posted: 07 Jan 2023, 20:52
by Horus
Yes, indeed. "If you are a big tree, we are the small axe!