Page 1 of 1

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ vs ባጫ ደበሌ!

Posted: 07 Jan 2023, 01:33
by Selam/
ባጫ ደበሌ በጣም ብልጥ ሰው ነው። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ግን እንደዚህ ዱልዱም መሆኑን አላውቅም ነበር!

ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ ስለተረኝነት ሲዘባርቅ መስማቱ ያሳፍራል። Read his body language!




Re: ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ vs ባጫ ደበሌ!

Posted: 07 Jan 2023, 01:46
by Selam/
ተረኛነት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ለፈለገ ወደ ደብረ ብርሃን ብቅ ማለት ነው።