Page 1 of 1

Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 01:18
by Horus

Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 01:24
by Horus
ዪምር ኢምር ኮከበ ጽባህ! ውብ የሆነው የንጋት ኮከብ ነው! የልደተ ብርሃን አብሳሪ!!! ብርሃን የሕይወት ሁሉ ፈጣሪ፣ የዕውቀት ሁሉ ምክንያት!! ቦ ኤቦ ለኩሉ ዐይነ ፍጥረት!! ኤቦ ዘልደተ ብርሃን !!

Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 12:32
by Abe Abraham
ወንድሜ ሆረስ

በትግርኛ እንደምንመልሰው ኣሕቢሩ ! ኣሕቢሩ ! / ለሁላችን ! ለሁላችን !

Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 13:37
by DefendTheTruth
Horus wrote:
07 Jan 2023, 01:18
We were told Guraghe is under command post, with a very limitted degree of freedom, those people in the video don't show any sign of the sort, what is wrong here?

ዕድሜ ለተረኞቹ!

Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 14:15
by Horus
Abe Abraham wrote:
07 Jan 2023, 12:32
ወንድሜ ሆረስ

በትግርኛ እንደምንመልሰው ኣሕቢሩ ! ኣሕቢሩ ! / ለሁላችን ! ለሁላችን !
እኛ ደሞ ዘሞ አቤ አብራሃም፣ ለኩልምኛ! ለኩልምኛ ብለን እንመልሳለን!! ዘሚ ማለት ወንድም ሲሆን ዘሚዲ (ወንድሜ) የሚለው ለባዮሎጂካል ወንድም ነው ። ሌሎቹ ማቆላመጫ ቅጽሎች ዘሞ፣ ዘማሌ እንላለን ። ይገርማል! የትግርኛው አሕቢሩ ሕብር፣ ሕብረት ከሚለው ይነሳል! ጉራጌኛው ኩልም፣ ሁሉም ከሚለው ይነሳል !!

Re: Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 14:28
by Horus
ዲቲቲ፣
የሰንዳፋ፣ የገፈርስ፣ የጫንጮ፣ የቡራዩ፣ የሰበታና ገላን አለም ገና ወገኖቻችን በገናና ጥምቀት ዋዜማ ለምታደርሱባቸው መከራና መፈናቀል ገና አንድ ባንድ ያስከፍላችኋል! በጉራጌ ላይ ልጥትጥል የተጋጋጥከው ምኞትማ ከወዲሁ የቆምክበትን መሰረት እያናጋው ነው ። እጅህን ከጉራጌ ካላነሳህ ገና ከ4 ኪሎ ትባረራለህ ! ይልቅስ ከዚህ ቀደም ቋንቋቸውን አጥፍተህ ኦሮሞ ያልካቸውን አርጎባና ወርጂዎችን እና ገላን ጉራጌዎችን መሬታቸው በመቀማት የምትፈጽምባቸውን ግፍ አቁም! ሺ ግዜ ደጋግሜ ነግሬሃለሁ፤ በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ ይባላልና።

Re: Re: እንኳን ለልደተ ብርሃኑ አደረሰን! አሲዮ ዘልደተ ብርሃን !!

Posted: 07 Jan 2023, 15:12
by Horus