Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19201
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 06 Jan 2023, 20:51
- መርሕ፥ አልባ፥ ሰለሆነ፥ እንዴ፥ ለአብይ፥ ሌላ፥ ጊዜ፥ ደግሞ፥ ለኢሳያስ ፥ መጠቀምያ፥ ይውላል።
- ተራ፥ ወንጀለኛችንና፥ ሽፍቶቹን፥ ፋኖ፥ እያለ፥ያሞካሻል፥
- ስርና፥ እንድ፥ ወጥ፥ አደረጃጀት፥ የለውም
- ብቻል፥ ያለመስዋእትነት፥ በአቋራጭ፥ ታዝሎ፥ አራት፥ ኪሎ፥ ለመግባት፥ ያልማል።
- ሁሉንም፥ ይቃወማል
- ማላዘንና፥ እንደ፥ ህፃን፥ለቅሶ፥ ባህሪው፥ ነው፥
- በቀላሉ፥ ይደለላል
- ዘረኝነትን፥ በቃል፥ እየኮነነ፥ በተግባር፥ ግን፥ ዘረኛና፥ ጎጠኛ፥ ንው
- እየገደለ፥ ተገደልኩ፥ አየዘረፈ፥ ተዘረፍኩ፥ ግፍ፥ እየሰራ፥ ተሰራብኝ፥ ብሎ፥ ይጮሀል።
- ሁል፥ ጊዜ፥ መንታ፥ መንገድ፥ ላይና፥ ጨለምተኛ፥ ነው።
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 17854
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 06 Jan 2023, 21:09
Axumezana wrote: ↑06 Jan 2023, 20:51
- ስርና፥ እንድ፥ ወጥ፥ አደረጃጀት፥ የለውም
ሥር ሲኖረውና ወጥ አደረጃጀት ሲኖረው አማራ ሊያደርገው የሚችለው ተዓምር የታወቀ ነው። ሳይደራጅም የተፈራ ሕዝብ ነው።