ዲያስፖራ ጁንታዎች፤ ትግራይ ውስጥ ሰዉ አማርኛ እንደጉድ ማውራት መጀመሩ ብቻ ሳይሆን፤ ታክሲ ውስጥ፤ ጭፈራና ሻሂ ቤቶች ውስጥ ሳይቀር በሄድክበት፤ የቴዲ አፍሮን ጨምሮ የአማርኛ ሙዚቃ ብቻ ማጫወት መጀመራቸው እንዳበሳጫቸው በምሬት...
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የጉድ ክልል!
ኢትዮጵያኖች የሚያዳምጡትን ሙዚቃ ፣ ሊግባቡበት የሚፈልጉበትን ቋንቋ የ መምረጥ መሰረታዊ መብት አላቸው። የትግራይ ቴሊቪዥን የ አማርኛ ፕሮግራም አለው። የ ትግራይ ነዋሪዎች አማርኛ ሻይ ቤት አወሩ ፣ የ ቴዲ አማርኛ ዘፈን ተዘፈነ ብሎ እየየ ማለት inferiority complex on steroids ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው።
-
Union
Re: የጉድ ክልል!
Well, they are tigre. they are not Amara. So they got to speak their language which is tigrigna.
We are playing tribal now, right?
We are playing tribal now, right?
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10184
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የጉድ ክልል!
በአማርኛ እንዳትናገሩ የሚል ወያኔ ያወጣውን አዲስ ህግ የተፃፈው በአማርኛ ቋንቋ ነው።
ዊ ትግራይ ቢብል አር ኾንፊዩዝድ።
ዊ ትግራይ ቢብል አር ኾንፊዩዝድ።
-
Union
Re: የጉድ ክልል!
ትክክል። inferiority complex is a HUGE problem for many. አማርኛ ተናገሩ ምናምን እያለ የሚያለቅሰው እራሱ የበሽታው ተጠቂ እና በሽታው በደንብ የጎዳው ነው።
እንግሊዘኛ ለምን ይናገራል አንድ ሰው ብሎ እንደመበሳጨት ማለት ነው።
እንግሊዘኛ ለምን ይናገራል አንድ ሰው ብሎ እንደመበሳጨት ማለት ነው።
Sam Ebalalehu wrote: ↑06 Jan 2023, 16:01ኢትዮጵያኖች የሚያዳምጡትን ሙዚቃ ፣ ሊግባቡበት የሚፈልጉበትን ቋንቋ የ መምረጥ መሰረታዊ መብት አላቸው። የትግራይ ቴሊቪዥን የ አማርኛ ፕሮግራም አለው። የ ትግራይ ነዋሪዎች አማርኛ ሻይ ቤት አወሩ ፣ የ ቴዲ አማርኛ ዘፈን ተዘፈነ ብሎ እየየ ማለት inferiority complex on steroids ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው።
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: የጉድ ክልል!
It is the rejection of tplf and its low iq politics. Tigrayans are waking up and distancing themselves from tplf vermin. It is a good start.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: የጉድ ክልል!
አማራው union የትግራይ ህዝብ ነው አማርኛ የመናገር የአማርኛ ዘፈን የመስማት ፉላጎቴ ይከበር እያለ ያለው። የ አንተ የ " ጎንደር" ዘመዶችህ አይደሉም ትግራይ መጥተው የ ጫኑበት እንደአንተ አባባል " inferiority complex" ስላለባቸው።
Re: የጉድ ክልል!
They are not speaking Amharic because they love it. They hate it. But they speak Amharic, because it is a survival strategy. They are using it as coping strategy and out of necessity. In a country where 60 million of the population is Amhara what else should one use to communicate and get his needs? There is nothing to echo about Tigres speaking Amharegna. That does not prove anything Tigres changed their hearts and be loyal Ethiopians.
Weyane.is.dead wrote: ↑07 Jan 2023, 12:34It is the rejection of tplf and its low iq politics. Tigrayans are waking up and distancing themselves from tplf vermin. It is a good start.