Page 1 of 1
ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 05 Jan 2023, 21:03
by Wedi
Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 05 Jan 2023, 22:12
by TGAA
What happened nothing except 600000 teenagers that perished and 600000 mothers who are grieving the rest of their life.
Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 05 Jan 2023, 22:40
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ እንደ ድሮ ጊዜ ዎደ ኤርትራ ተሰድደን እፀ በለስ እየለቀምን በመሸጥ ኡናታችን ትግራይን ሞካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ዝርዝር ውስጥ እንድትገባ እናደርጋታለን።
Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 08 Jan 2023, 17:11
by Selam/
ሁለት ጳጳስ አይተልና፣ ምን ችግር አለው ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስቴር ቢኖረን። ብቻ ደፂ porrn እንዳያይ ብሎክ ማድረግ ነው።
Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 08 Jan 2023, 17:35
by Digital Weyane
የትግራይ ህዝብ አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ ብሎ ሕወሃትን እየጠየቀ ባለበት ሰዓት ጥያቄውን ለማደባበስ <<ደብረፅዮን ምክትል ጦቅላይ ሙኒስቴር ሊሆኑ ነው>> እያልክ መዋሸትን ትተህ የህዝቡን ጥያቄ በአግባቡ መልሱ። አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ ?
Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
Posted: 08 Jan 2023, 19:25
by Sam Ebalalehu
እስቲ ይህ ጭንቅላት የሌለው wedi የሚሉት የህወሓት ካድሪ የሚያልመው ይሳካለትና ደብረፅዮን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይሁን። ከሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት የትግራይ ህዝብ ምን ያተርፋል ? አለምክንያት አይደለም አንዳንድ ሰዎች የ ህወሓት ካድሬዎች ድፍን የ መቀሌን ህዝብ ለአንድ የህወሓት ፓለቲከኛ trade ያረጋሉ የሚሉት።