Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by Wedi » 05 Jan 2023, 21:03

ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!
:lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...
:lol:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by TGAA » 05 Jan 2023, 22:12

What happened nothing except 600000 teenagers that perished and 600000 mothers who are grieving the rest of their life.

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by Digital Weyane » 05 Jan 2023, 22:40

ኡኛ ተጋሩ እንደ ድሮ ጊዜ ዎደ ኤርትራ ተሰድደን እፀ በለስ እየለቀምን በመሸጥ ኡናታችን ትግራይን ሞካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ዝርዝር ውስጥ እንድትገባ እናደርጋታለን። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17896
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by Selam/ » 08 Jan 2023, 17:11

ሁለት ጳጳስ አይተልና፣ ምን ችግር አለው ሁለት ምክትል ጠ/ሚኒስቴር ቢኖረን። ብቻ ደፂ porrn እንዳያይ ብሎክ ማድረግ ነው።

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10184
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by Digital Weyane » 08 Jan 2023, 17:35

የትግራይ ህዝብ አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ ብሎ ሕወሃትን እየጠየቀ ባለበት ሰዓት ጥያቄውን ለማደባበስ <<ደብረፅዮን ምክትል ጦቅላይ ሙኒስቴር ሊሆኑ ነው>> እያልክ መዋሸትን ትተህ የህዝቡን ጥያቄ በአግባቡ መልሱ። አንድ ሚልየን ልጆቻችን የት ገቡ ? :roll: :roll:

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ምክትል ጠቅላይ ዶር ደብረጽዮን ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ስለሆነ እስኪ እንድ ጊዜ ለደፂ ሞቅ ያለ ጭብጨባ አድርጉ!!

Post by Sam Ebalalehu » 08 Jan 2023, 19:25

እስቲ ይህ ጭንቅላት የሌለው wedi የሚሉት የህወሓት ካድሪ የሚያልመው ይሳካለትና ደብረፅዮን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይሁን። ከሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት የትግራይ ህዝብ ምን ያተርፋል ? አለምክንያት አይደለም አንዳንድ ሰዎች የ ህወሓት ካድሬዎች ድፍን የ መቀሌን ህዝብ ለአንድ የህወሓት ፓለቲከኛ trade ያረጋሉ የሚሉት።

Post Reply