Page 1 of 1
ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 14:06
by sarcasm
አይ ታሜ፤ ሕዝቡ ጥርስህንን እየፋቅክ አስመራ ልትገባ ለማየት እየጠበቀ፤ አሁን ይህን ነገር ኣመጣህ?
ሰበር ዜና
ዶ/ር ደብረፅዮን በምክትል ጠ/ሚነት ሊሾሙ ነው!
የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የኢትዮዽያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሹመት ሊሰጣቸው መሆኑን የተራራ ኔትዎርክ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በህወሓትና የፌደራል መንግስት መካከል በቅርቡ የተደረገውን ስምምነት መሰረት ባደረገ መልኩ አዲስ የካቢኔ ድልድል እንደሚኖር የጠቆሙት ምንጮቻችን በርካታ የህወሃት ፖለቲካዊና ወታደራዊ ባለስልጣናትን ወደፌደራል ስልጣኖችና በከፍተኛ ማዕረግ ወደ መከላከያ መልሶ ለማካተት ቅድመ ዝግጅት እየተገባደደ መሆኑን ለተራራ ኔትዎርክ ገልፀዋል፡፡
ከነዚህ ባለስልጣናትም መካከል ግንባር ቀደምትነቱን የሚወስደው ዜና የዶ/ር ደብረፅዮን ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴርነት መታጨት ሲሆን በመቀጠል ደግሞ አቶ ጌታቸው ረዳን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ለመሾም እንደታቀደ ለማወቅ ተችሏል:: አቶ ጌታቸው ረዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካልሆኑ ደግሞ የጠ/ሚኒስትር አቢይ የውጭ ጉዳይና ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው ሊሾሙ እንደሚችሉና በአሁን ወቅት የውጭ ጉዳይና ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ የሆኑት አቶ ሬድዋን ሁሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሊሾሙ እንደሚችሉ ምንጮቻችን ምልከታቸውን ሰጥተዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት የምክትል ጠ/ሚነቱንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን ደርበው የያዙት አቶ ደመቀ መኮንን በአዲሱ የስልጣን ሽግግር ኒውዮርክ በሚገኘው የተባባሩት መንግስታት ፅሀፈት ቤት በሙሉ አምባሳደርነት ለመሾም እንደታቀደና ይህንንም ለማመቻችት አቶ ደመቀ የአምባሳደርነት ስልጠና እየወሰዱ እንደሰነበቱ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Please wait, video is loading...
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 14:17
by Zmeselo
It's now clearly out in the open, whether or not this story is true, that you arsholes sacrificed close to a million for Debritz to come to Addis and not for an unattainable fantasy called: chgray.
What a bunch of......
sarcasm wrote: ↑05 Jan 2023, 14:06
አይ ታሜ፤ ሕዝቡ ጥርስህንን እየፋቅክ አስመራ ልትገባ ለማየት እየጠበቀ፤ አሁን ይህን ነገር ኣመጣህ?
ሰበር ዜና
ዶ/ር ደብረፅዮን በምክትል ጠ/ሚነት ሊሾሙ ነው!
የህወሓት ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የኢትዮዽያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴርነት ሹመት ሊሰጣቸው መሆኑን የተራራ ኔትዎርክ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በህወሓትና የፌደራል መንግስት መካከል በቅርቡ የተደረገውን ስምምነት መሰረት ባደረገ መልኩ አዲስ የካቢኔ ድልድል እንደሚኖር የጠቆሙት ምንጮቻችን በርካታ የህወሃት ፖለቲካዊና ወታደራዊ ባለስልጣናትን ወደፌደራል ስልጣኖችና በከፍተኛ ማዕረግ ወደ መከላከያ መልሶ ለማካተት ቅድመ ዝግጅት እየተገባደደ መሆኑን ለተራራ ኔትዎርክ ገልፀዋል፡፡
ከነዚህ ባለስልጣናትም መካከል ግንባር ቀደምትነቱን የሚወስደው ዜና የዶ/ር ደብረፅዮን ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስቴርነት መታጨት ሲሆን በመቀጠል ደግሞ አቶ ጌታቸው ረዳን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ለመሾም እንደታቀደ ለማወቅ ተችሏል:: አቶ ጌታቸው ረዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካልሆኑ ደግሞ የጠ/ሚኒስትር አቢይ የውጭ ጉዳይና ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው ሊሾሙ እንደሚችሉና በአሁን ወቅት የውጭ ጉዳይና ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ የሆኑት አቶ ሬድዋን ሁሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ሊሾሙ እንደሚችሉ ምንጮቻችን ምልከታቸውን ሰጥተዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት የምክትል ጠ/ሚነቱንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱን ደርበው የያዙት አቶ ደመቀ መኮንን በአዲሱ የስልጣን ሽግግር ኒውዮርክ በሚገኘው የተባባሩት መንግስታት ፅሀፈት ቤት በሙሉ አምባሳደርነት ለመሾም እንደታቀደና ይህንንም ለማመቻችት አቶ ደመቀ የአምባሳደርነት ስልጠና እየወሰዱ እንደሰነበቱ ለማወቅ ተችሏል፡፡
Please wait, video is loading...
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 14:23
by Sam Ebalalehu
Eden ከ ቅዠትሽ snap out of it. የ ኢትዮጵያን ወታደሮች በተኙበት ያረዱና ያሳረዱ ከ እስር ነጻ መሆናቸው ቢያናድደንም ለ" ሰላም" ስንል ተቀብለነዋል። አራጆቻችን ከፍተኛውን የአገሪቱን ሹመት ያገኛሉ ብሎ መታሰቡ ግን የህወሓት ካድሬዎችን ደደብነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ቢሆንም ያናድዳል።
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 14:37
by Fiyameta
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 15:04
by Mesob
The people of Tigray needs the peace more any human being on earth. Even if this is assumed to be true at 25%, it is an insult to the poor 600,000 Tigrayans who died for nothing.
Deberetsion, Getachew, Tsadqan ... and many of the vermins could have achieved this without sacrificing more than half a million Tigrayans and without sending Tigray into the stone age.
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 15:37
by Cartmann
ደብሪጽ ጥርሱ እየፋቀ ወደ አዲስ አበባ ሊመጣ ነው።
ቮድካቸው ሆዱ እያከከ ሸራተን ልሄድ ነው።
እኔ ያሳሰብኝ ግን ጭንቅላታችው 11 ተፍቀው ወደ ሲኦል የሄዱ የ 1,000,000 ጉዳይ ነው።
I am ቤሪ ቤሪ concerned.
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 16:05
by tarik
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 16:18
by Abere
አይ ትግሬ! የትግሬን ደም ውሻ ልሶት ቀረ። 1 ሚልዮን ትግሬ እንደ ዝንብ ረግፎ ምንም የማይቆጨው እንደ ገና እንደ አህያ ውርደት እና ግፍ ሊሸከም ይናፍቃል።
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 16:26
by euroland
Sam Ebalalehu wrote: ↑05 Jan 2023, 14:23
Eden ከ ቅዠትሽ snap out of it. የ ኢትዮጵያን ወታደሮች በተኙበት ያረዱና ያሳረዱ ከ እስር ነጻ መሆናቸው ቢያናድደንም ለ" ሰላም" ስንል ተቀብለነዋል። አራጆቻችን ከፍተኛውን የአገሪቱን ሹመት ያገኛሉ ብሎ መታሰቡ ግን የህወሓት ካድሬዎችን ደደብነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ቢሆንም ያናድዳል።
Agreed 100%.
The so called “journalist” Tamrat Negera is too busy spreading fake news on behalf of his payers, the diaspora juntas.
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 19:27
by Hawzen
Re: ዶ/ር ደብረጽዮን ጥርሳቸው እየፋቁ ወደ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው - ታምራት ነገራ
Posted: 05 Jan 2023, 19:50
by euroland