Re: የኤርትራ ሙዚቀኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ለገና!
የሂዳረብ የሃርብ (የጎራዴ) ጭፈራ! ሃርብ ማለት ሳንጃ፣ ጎራጌ ወይም እስዎርድ ማለት ነው!
Last edited by Horus on 05 Jan 2023, 01:16, edited 1 time in total.
Re: የኤርትራ ሙዚቀኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ለገና!
ሆርስ፥Their real name is BEJA aka ብዳውየት Aka ሕዳርብ Aka ሃደንደዋ when they r in sudan. Beja aka በጃ aka means somebody that takes revenge. Beja use to defend port-sudan-massawa-assab against the ottoman empire aka turkey and portugal & british invasion through the RED-SEA. BTW:BEJA aka Hadendewa Aka Hidareb are the cousins of Eritrean Beni-Amir. WAHASOH YA TIKTENA!!!
Re: የኤርትራ ሙዚቀኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ለገና!
ታሪክ፣
ሂዳረብ ማለት ባለጎራዴ ማለት ሲሆን አረብኛና የሴም ቃል ነው ። እኔ ህዝቦቹ ምን ትርጉም እንደ ሚሰጡት አላቅም። በጃ ተበቃይ ማለት ተመሳሳይ ትርጉም አለው ። በኢትዮጵያ የሴም ቋንቋ አርበኛ እንለዋለን። ሃርበኛ ማለት ሃርብ የታጠቀ ማለት ሲሆን ሃርብ አረብኛ ነው፣ ጎራጌ ወይም እስዎርድ ማለት ነው ። እኛ ሰንዳ (ሳንጃ) እንለዋለን ። ሰንዳኛ፣ ሰንዳቤ፣ ሰንዳፋ የሚባሉት የሸዋ ወርጂ አጎቤዎች ናቸው። ስለዚህ የበጃ ትርጉምና የአርበኛ ትርጉም አይራራቁም ፣ ዳንሱ የጎራዴ ዳንስ ነው!

የትም አገር ካሉት ይበልጥ የሚያምሩት የኢትዮጵያ ኤርትራዎች ናቸው! ፎቶ አይዋሽም!