Page 1 of 1

የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ-ጉባኤ ምርጫ ሂደት ትርዒት ለተመለከተ ነጻነት እና በእራስ መተማመን ላለማድነቅ አይችልም። የአዲስ አበባው የዝንጀሮ ቆንጆ ምክር ቤት ግን ከ4 ኪሎ ትዕዛዝ ይቀበላል።

Posted: 04 Jan 2023, 15:00
by Abere
የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ-ጉባኤ ምርጫ ሂደት ትርዒት ለተመለከተ የተመራጮችን ነጻነት እና በእራስ መተማመን ላለማድነቅ አይችልም። የአዲስ አበባውን የዝንጀሮ ቆንጆ ምክር ቤት ግን ከ4 ኪሎ ትዕዛዝ ይቀበላል።

ትዕዛዝ የመፈጸም እንጅ ወከለኝ እያለ ስለሚጠራው ህዝብ ግን መናገር ማድረግ የማይችል።
---ወያኔን ከአሸባሪነት መዝገብ ስረዝ ይባላል -- እሽ ወያኔ ከአሸባሪነት ብህር መዝገብ ላይ በአስቸኳይ ይፋቃል። ህዝብ ግን የሚፈልገው እያንዳንዱን ቀንደኛ የህዝብ ልጅ ያስጨረሰ ያበላሸ አገር የዘረፈ ወያኔ ለፍርድ ቀርቦ ማየት ነበር

--- ወልቃይት እና ራያ ለአባይ ትግራይ የወደፊት የመገንጠል ብርቅዬ ስጦታ ስለሆነ ይህ ይጽደቅ -- እሽ ይፈጸማል ወዘተ

Re: የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ-ጉባኤ ምርጫ ሂደት ትርዒት ለተመለከተ ነጻነት እና በእራስ መተማመን ላለማድነቅ አይችልም። የአዲስ አበባው የዝንጀሮ ቆንጆ ምክር ቤት ግን ከ4 ኪሎ ትዕዛዝ ይቀበ

Posted: 04 Jan 2023, 15:08
by Abere
In the case of the Ethiopian የህዝብ ተመራጭ ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትሩ በየዘመናቱ is a p!mp.