Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15446
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ-ጉባኤ ምርጫ ሂደት ትርዒት ለተመለከተ ነጻነት እና በእራስ መተማመን ላለማድነቅ አይችልም። የአዲስ አበባው የዝንጀሮ ቆንጆ ምክር ቤት ግን ከ4 ኪሎ ትዕዛዝ ይቀበላል።

Post by Abere » 04 Jan 2023, 15:00

የአሜሪካ ኮንግረስ አፈ-ጉባኤ ምርጫ ሂደት ትርዒት ለተመለከተ የተመራጮችን ነጻነት እና በእራስ መተማመን ላለማድነቅ አይችልም። የአዲስ አበባውን የዝንጀሮ ቆንጆ ምክር ቤት ግን ከ4 ኪሎ ትዕዛዝ ይቀበላል።

ትዕዛዝ የመፈጸም እንጅ ወከለኝ እያለ ስለሚጠራው ህዝብ ግን መናገር ማድረግ የማይችል።
---ወያኔን ከአሸባሪነት መዝገብ ስረዝ ይባላል -- እሽ ወያኔ ከአሸባሪነት ብህር መዝገብ ላይ በአስቸኳይ ይፋቃል። ህዝብ ግን የሚፈልገው እያንዳንዱን ቀንደኛ የህዝብ ልጅ ያስጨረሰ ያበላሸ አገር የዘረፈ ወያኔ ለፍርድ ቀርቦ ማየት ነበር

--- ወልቃይት እና ራያ ለአባይ ትግራይ የወደፊት የመገንጠል ብርቅዬ ስጦታ ስለሆነ ይህ ይጽደቅ -- እሽ ይፈጸማል ወዘተ


Post Reply