Page 1 of 1

ትህነግ-ወያኔ በጦርነት አሸንፎ ወልቃይት-ሁመራ-ራያን ይዞ ቢሆን አሁን ትግራይ ተገንጥላ ሌላ አገር ነበረች?

Posted: 03 Jan 2023, 16:45
by Abere
ሀ) አዎን! ትግራይ ተገንጥላ ምዕራባዊያን ደግሞ እውቅና ሰጥተው ነበር።

ለ) አዎን! ዐብይ አህመድ እራሱ ጭምር እውቅና የሰጥ ነበር - ፋኖ አስቸግሮት ነው።

ሐ) የትግራይ ህዝብ እምቢ ያላል - ለአረንጓደ ፥ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ይቆማል።

መ) ትግራይ የሱዳን ሌላዋ ክፍለ-ሀገር ትሆን ነበር።

ሠ) ሀ እና ለ