Re: አቢይ አህመድ መላ ያማራ ክልልን በኮማንድ ፖስት ስር ሊያደርግ ነው!
ምንም አድስ ነገር የለም። የአማራ ህዝብ ቀደምት ለ27 አመታት በወያኔ፥ ለአለፉት 4 አመታት ደግሞ በኦነግ ኮማንድ ፓስት የሚኖር ህዝብ ነው። ዐብይ አህመድ እሳት ጭሮ በጋቢው የታቀፈ ከንቱ ሰው ነው።ትግራይ baby sit ሲያደርግ በቢላዎ የታረደው መከላከያ በኋላ ደግሞ ሴቶች በሚጥሚጣ እና በመርዝ ያሳደዱት አማራ እና ደቡብ ህዝብ ላይ ጭካኔውን ይቀጥላል። ግን በሂደት ዋጋውን ያገኛል - የጎጠኞች ኮማንድ ፓስት በመሆን ግፍ ሊያስቀጥል አይችልም።
Re: አቢይ አህመድ መላ ያማራ ክልልን በኮማንድ ፖስት ስር ሊያደርግ ነው!
ብልጽግና ኦሮሙማ ከአማራ ጋር ጦር መማዘዙ አይቀሬ ነው፥፥ ለግጭቱ ዋና ምክንያት የሚሆኑት
1 - የኦሮሞ የጠነባ ጸረ አማራ ጥላቻ ትርክት እና
2 - አማራ ተመልሶ ስልጣን ይይዛል ከሚል መሰረተቢስ ፍርሃት የተነሳ ይሆናል፥፥
ውጤቱም የሚያደላው ለተገፋው : ወንጀል ለተሰራበትና : ፍትሕን ለሚናፍቀው ሃቀኛው የአማራ ሕዝብ ነው፥፥
1 - የኦሮሞ የጠነባ ጸረ አማራ ጥላቻ ትርክት እና
2 - አማራ ተመልሶ ስልጣን ይይዛል ከሚል መሰረተቢስ ፍርሃት የተነሳ ይሆናል፥፥
ውጤቱም የሚያደላው ለተገፋው : ወንጀል ለተሰራበትና : ፍትሕን ለሚናፍቀው ሃቀኛው የአማራ ሕዝብ ነው፥፥
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: አቢይ አህመድ መላ ያማራ ክልልን በኮማንድ ፖስት ስር ሊያደርግ ነው!
ኦሮሙማ ተንቦቅቡቋል! በየሄደበት እየተዋከበ ነው። አሽከሩ ብዐዴን ሽርጉድ፥ ጠብ እርግፍ ቢልም፥ የዐማራ ህዝብ ግን ፥ ሁሉንም ፥ አንቅሮ ተፋ!! የነፃነት ጉዞው እሩቅ አይሆንም!! በማንም ደንቆሮና ሆዳም፥የሴረኛ ስብስብ፥ ህዝብ አይገዛም!!
Re: አቢይ አህመድ መላ ያማራ ክልልን በኮማንድ ፖስት ስር ሊያደርግ ነው!
በቅርብ ታሪክ እንደ ዐብይ አህመድ የህዝብ ድጋፍ እና እምነት ያገኜ መሪ አልሰማሁም - አላነበብኩም። የአማራ ህዝብ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ አክብሮ ተቀብሎት ነበር - የአማራ ህዝብ ሰውን በሰውነቱ እንጅ በጎሳ እና በቋንቋው እንደማይለካ በአብይ አህመድ አሳይቷል። ዳሩ ግን አብይ አህመድ ከሰው የክብር ማማ በመውረድ ከወያኔ እና ኦነግ ጋር የኩሽና እና የማዕድ ቤት ፓለቲካ ውስጥ ተወሽቆ በመገኘቱ በታሪክ ውስጥ ማንም መሪ አድርሶት የማያውቅ ዕልቂት እና ዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጸመ። ህዝብ የሰጠውን ሁሉ ገፈፈው። ከእንግዲህ ሊያታልል የሚችልበት አንዳች ነገር የለውም። የእራሱን ዕድል ያበላሸ የዘረኝነት ኩሽና የተረፈቀ ዝቅተኛ ሰው። የኦሮሞ ህዝብ በዚህ አጥፊ ሰው ዕልቂት እና ከንቱ ስራ ውስጥ እንዳየገባ ብቻ ነው ጸሎቴ። የአማራ ህዝብ እና የኦሮሞ ህዝብ ዝንት አለም ይኖራሉ - የጥፋት ፈረስ የሆኑ ግለሰቦች ግን የማለዳ ጤዛ ናቸው።
Re: አቢይ አህመድ መላ ያማራ ክልልን በኮማንድ ፖስት ስር ሊያደርግ ነው!
Reckless Abiy ahmed is leading the nation into further conflict. when will this idiot be stopped??