Page 1 of 1
የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኛ መንግስት ደቡብን ለመሰልቀጥ እንዲህ ሚጣደፈው ለምንድን ነው?
Posted: 03 Jan 2023, 02:40
by Horus
ብቻ ደቡብን በትኜ እበላለሁ እያለ ሲባክን የራሱክ ክልል እንዳይበታትንበት ምከሩት ! ጉራጌ ክልል ነው እርሳው በሉት!!!
Posted: 12 Jan 2026, 20:50
by eden
Horus wrote: ↑03 Jan 2023, 02:40
የአቢይ አህመድ መንግስት ሆረስን ለመሰልቀጥ እንዲህ ሚጣደፈው ለምንድን ነው?
የዘውትር ውታፍ ነቃዩ ሊያረገው ፈልጎ?
Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሞ ተረኛ መንግስት ደቡብን ለመሰልቀጥ እንዲህ ሚጣደፈው ለምንድን ነው?
Posted: 12 Jan 2026, 21:16
by Odie
እንደሁሬሳ ጫማው ጠራጊ እንዲሆንና ሲውጣና ሲገባ እንዲያጎነብስለት ብሎ ነው ይላሉ 🙇♂️🙇♂️
Posted: 12 Jan 2026, 23:29
by eden
Odie wrote: ↑12 Jan 2026, 21:16
ሲውጣና ሲገባ እንዲያጎነብስለት ብሎ
lol