Horus wrote: ↑02 Jan 2023, 00:31
አሁን ኢትዮ360 የሚያደርገው ልክ ኢሳት በያኔዎች ላይ ያደርግ የነበረውን ነው ። እኔ ያለኝ ሁለት ቲኦሪ ነው፤ አንዱ በብልጽግና ውስጥ ያለው መከፋፈል እስከ ላይ የሚደርስ መሆኑን፣ ማለትም ቁልፍ ቦታ ላይ ያሉ ተቃዋሚዎች እንዳሉ ያሳያል። አለያም እጅግ ምስጢራዊ የሆነ ሃከር የአቢይን ኮሚኒኬሽን ሲስተም ጠልፎታል ማለት ነው ። እራሱ አቢይ ተናገረኮ ለራሱ ቁልፍ ደጋፊ ቡድን! ቀን ቀን ከኔ ጋራ ታወራላችሁ፣ ማታ ማታ ለ360 ስትደውሉ ታድራላችሁ ! ብሏልኮ አቢይ!
ጥፋቱ የማንም አይደለም! እኔ ስብሃት ነጋን ከፈታበት ቀን ጀምሬ ያልኩት ነገር ነው ። አቢይ አጉል ከሁሉም አውቶኖሚ ያለኝ ቦናፓርቴ ነኝ በሚል ጂልነት ከሁሉም ጋር ጠላት ሆኖዋል ። ደሞ መንግስት በዚህ ደረጀ የራሱን ከፍተኛ አሽከሮች ከጠረጠረ ዋጋ ቢስ ይሆናል ። በቀዳዳ ጋን ጠላ መጥመቅ ማለት ነው ።
ኢትዮ360 መረጃ ቲቪ ላይ አዲሳባ ሲተላለፍ ልክ እንደ ድሮ ኢሳት ነው የሚሰማው አሉ! እና አሁን ላይ አዲስ አበቤ ስለአቢይ ያለው እውነተኛ ወሬ ከ360ዎች ነው የሚከታተለው ።ይህም በመሆኑ መንግት ውስጥ ያሉ ተቃዋሚዎች እንዲውጣ የሚፈልጉት ነገር ወደ ዲሲ ይልካሉ ማለት ነው!
Horus በጣም ትክክል ብለሃል፡፡ አንዲት ውጭ አገር የምትኖር እና ቤተሰቦቿ አዲስ አበባ ያሉ ጓደኛ አለችኝ፡፡ ይህች ውጭ አገር የትምኖረው ጓደኛዬ እና እኔ ኢሳትን ከምትገምተው በላው ውስጡ እናውቀው ነበር፡፡ እናም ያኔ አብይ ሲመጣ ኢሳት የአብይ ውታፍ ነቃይ መሆኑን ስናይ እጅግ እንናደድ ነበር፡፡ ከአመታት በፊት ስናወራ የነገረችኝ እንዲህ የሚል ነበር፡፡ የጓደኛዬ እናት ከወያኔ ውድቀት በፊት ጀምሮ ኢሳት ዋናው የመረጃ ምንጯ ነበር፡፡ አብይ ከመጣ በኋላ ይህች ጓደኛዬ ከእናቷ ጋር ስለ ኢሳት ስታወራ አሁንማ ሲአት ተበላሽቷልም የድሮው ኢሳት አይምሰልሽብላ ለእናቷ ነገረቻት፡፡ እንቷም በልጇ ሃሳብ ሳት ስማማ ቀረች፡፡ እናትዬዋም ኢሳትም እማ ምርጥ ቲቪ ነው ብላ ለልጇ ነገረቻት፡፡ ልጅየዋም ለእናቷ ካልሽ ይሁንልሽ፣ ቀይተሽ ሁሉንም ታይዋለሽ ብለው ስለ ኢሳት ጀምረውት የነበረው ጭቅጭቅ በዚህ መልክ ዘጉት፡፡ ይህችን ጓደኛዬን ጋር በቅርቡ በስልክ ስናውራ ስለ ቤተሰቦቿ በተለም ስለ እናቷ ስጠይቃት የነገረችኝ የሚገርም ነው፡፡ እናትየዋ ለለጇ እባክሽ ልጀ ድሮ ስለ እሳት የነገረሽ ነገረ ትክክል ነበር፡፡ አሁን እኔም አረጋግጫለሁ፡፡ ባለፈው ያስቀየምኩሽን ይቅርታ አድርጊልኝ ብለ ልጇን ጠያቀ ኢሳትን ርግፍ አድርጋ እነተወችው ነገረጭ፡፡ እንዲያውን እንታየዋ ልጇ ስለ ኢሳት መበላሸት የነገረቻትን አስታውሳ " ልጅ በእውነት እልሻለሁ እግዚህ አብሔር በጣም ይወድሻል፣ አንች ስለ ኢሳት መበላሸት የነገርሽኝ አላምን ብዬ እውነታውን ለማየት 4 አመታት ፈጀብኝ፡፡ አሁን ኢሳት እንደተባለሸ የነገርሽኝ በአይኔ በብረቱ ማረጋገጥ ችያለሁ፡፡ ስለዚህ ባለፈው ያስቀየምኩሽን ይቅርታ አድርግልኝ" ብላ እንደጠየቀቻን ስትነገረኝ በአሁን ሰዓት አብዛኛው የአዲስ አበባ ህዝብ ኢሳትን ርግፍ አድርጎ እንደጠላው ለማረጋገጥ ችያለሁ፡፡
ብዙ ሰው ኢሳት ድሮ በወያኔ ዘመን የሰራው ድንቅ ስራ እታሳትወስ አብሮ ለተወሰነ ግዜ ለመጉዝ ቢሞክርም ኢሳት ግ ን ከእለት ወደ እለት የመንግስት ውታፍ ነቃይ ሚዲያ ሆኖ በመቀጠሉ ከነበረበት ከፍታ ወርዶ እንዲፈጠፈጥ ሆኗል፡፡ እስኪ ወደ ፋሲል የእኔ አለም ገጽ ሂድና ፋሲል የእኔ አስለም ኢሳትን እርዱ ብሎ በጻፈበት ስር የተሰጡትን ኮሜንቶች አንብባቸው፡፡ ኢሳት ምን ያክል በህዝብ እንደተጠላ ታያለህ፡፡
Please wait, video is loading...
Fasil Yenealem
·
ውድ የኢ ኤም ኤስ ቤተሰቦች
ሚዲያችን ኢትዮጵያ ውስጥ ስቱዲዮ ለመገንባትና ሪፖርተሮችን ለመቅጠር ለሚያደርገው እንቅስቃሴ ድጋፍ ለማሰባሰብ ይረዳ ዘንድ የሚከተለውን የንግድ ባንክ አካውንት ከፍቷል:-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ዲያስፖራ አደባባይ ቅርንጫፍ
1000501658228
የምትችሉትን ድጋፍ በማድረግ አጋርንነትዎን ያሳዩ።
እናመሰግናለን ።
486 comments
Biruk Lema
እረ አለማፈር!! 2 etv/EBC ምን ያደርግልናል?


የአብይ አህመድን የእለት ተለት ድስኩር etv፣ walta፣ fana፣ esat በነጻ LivE ከእናንተ ከውታፍ ነቃዮች በተሻለ እያቀረብልን እኮ ነው፡፡

በetv፣ walta፣ fana፣ esat በነጻ LivE የምናየውን ለእነንተ እየከፈልን ድግሜ እንድናየው ነው ፍላጎታችሁ?

Biruk Lema



🫣 ውታፍ ነቃይ በቃ ማፈር ድሮ ቀረ ማለት ነው? የአብይ አህመድ ዜና በእየለቱ የሚያቀርቡ etv/EBC and Fana እያሉን እንተም የሚያዳምጥ ማን ነው?

Ahmed Yismie
EBC ላይ ስትዲዬ የማትወስዱ
Biruk Lema
Ahmed Yismie የአብይ አህመድን ድስኩር etv፣ walta፣ fana፣ esat ከእነዚህ ውታፍ ነቃዮች በተሻለ ላይብ እያቀረብልን እኮ ነው፡፡
Kassu Kebede
ጥሩ ስራ ነው ጥሩ የሆኑ ሚዲያዎች ለሀገር ግንባታ ገንቢ ሚና አላቸው
Biruk Lema
Kassu Kebede የአብይ አህመድን ድስኩር etv፣ walta፣ fana፣ esat ከእነዚህ ውታፍ ነቃዮች በተሻለ ላይብ እያቀረብልን እኮ ነው፡፡
Getamesay Abe Mere
አያስፈልግም etv፣walta፣fana፣esat አሉ ምንም የተለየ ነገር የላቹህም።
Most Relevant is selected, so some replies may have been filtered out.
Biruk Lema
Getamesay Abe Mere ተባረክ!! የአብይ አህመድን ድስኩር etv፣ walta፣ fana፣ esat ከእነዚህ ውታፍ ነቃዮች በተሻለ ላይብ እያቀረብልን እኮ ነው፡፡
Asmamaw Tebik Yitayew
ገዢውን ፓርቲ ለማድነቅ ያሉት ሚዲያዎች በቂ ናቸው፡፡
Tekeste Shumeye Yirtaw
ኮሜንት እንደምታነቡ አምናለሁ የሰዉን ፍላጎት ከዚህ መረዳት ይቻላል ። ስራ መቀየርም እንደ ሃሳብ መልካም ነዉ


Tesfa Tesfa
አፋችሁን የምትከፍቱት አንሶ ባንክ አካውንት? ኸሯ!!🤨
Mady Yonas ·
ማለት ETV , Walta እና Fana አንሰው ነው ለእናንተ ገንዘብ ህዝብ የሚያዋጣው ??? ደፍር
Abel Jiraataa ·
ምነው በኢትዮጵያ እና በሻዕቢያ በጀት አይደል እንዴ የሚንቀሳቀሰው? ነጻ እና ገለልተኛ ነን ለማለት ነው ይህ ሁሉ ጣጣ? EBC ወይንም Fanaን መርዳት ይሻላል።
Aklile Tsgie Maryam
ለብልፅግና መሪ ለፓስተር አብይ ጠይቀው
ወለህ ሰቆጣ
አይ እነ ፋሲል ሠው ምን ያክል እንደሚጠላችሁ አታውቁም
Teddy Shewarega
ኢቲቪ ፋና ዋልታ ..... አይበቃም ሀገር ውስጥ ያለ የመንግስት ሚዲያ እናንተም....
Wubeshet Molalleign
አዳነች ትቀጥርላችሁለች
Melese Maruye Shota
ከህዝብ በሚል ሙድ ከብልግና ልትቀበሉ
መገናዘብ ብትችሉ ከሚሰጣችሁ መገንዘብ ይልቅ የሰውልጂ ክቡር
ማንም እንዳመጣጡ መመለስ ኢትዮጵያ ትችልበታለች
Michael Birhanu
እኔ እንደግለሰብ ለሙያችሁ ክብር አለኝ። ለጥያቄው ከተሰጡት መልሶች 90% አሉታዊ ነው። ለምን ይሆን ብላችሁ እራሳችሁን ጠይቁና የሚስተካከል ነገር ካለ አስተካክሉ። በESAT ዘመን የነበራችሁ የህዝብ ድጋፍ ከአሁኑ ጋር ሲነጻጸር በጣም የወረደ ነው። ስነ ምግባሩን የጠበቀ ሙያዊ ጋዜጠኝነት (Ethical Professional Jourenalism) ለህዝብ ቆሞ ለህዝብ የሚያድር መሆኑን የረሳችሁት አይመስ… See more
Muluken Admase
አጌና ይሙት ይብራብን
Mas B Weg
ጭራሽ?
Gizachew Mengesha
ሌላ ኢቲቪ አንፈልግም....
Ahmed Mfati
በአፋን ኦሮሞ ስርጭት መች ነው የምጀምረው


Anbesaye Anbesaye
ለብሔር ብሔረሰቦች ከፍተኛ ጥላቻን የሚሰብክ የአፄ ናፋቅዎች ሚዲያ!!!
Yohanes Wolde
አቅም ያለው ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ በሚል ቢረዳችሁ ጥሩ ነው ። የለብለብ እና የአንድ ወቅት ጋዜጠኞች ሳትሆኑ የራሳችሁ አቋም ያላችሁ ሙያዊ ጋዜጠኞች ስለሆናችሁ ጥሩ አማራጭ መገናኛ ብዙሃን እንደምትሆኑ ጥርጥር የለኝም ። በርቱ !!!
Yonas Solomon
I strongly suggest you guys to analyze the public comments and grievances in this public pledge request.... Your communication style or brand is resembling government media...if you guys truly want to make a difference, you need to assess yourself for … See more
Anteneh Gezahagn
ኮሜንት ግን ታነባለህ?


Wesen Feleke
የናንተ ሚድያ ምን ያረጋል etv አለ እኮ
ዮናስ በሪሁን
ጥሩ ነው ግን እንደ #etv,#fana,#walta and #regional_media የመንግስት ጆሮ(አጨብጫቢ) የምትሆኑ ከሆነ ይቅር ግን የህዝብ ጆሮ የምትሆኑ ከሆናችሁ የተጨቆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳችኋል።
Edited
Sime Kuma
le simu EMS new zeragna media belaw( lisane Amara)
Habte Ethiopia
ኢምሶች እባካችሁ እየተጨፈጨፉ ላሉ ወገኖችም ድምፅ ሁኗቸው
1h
ወለህ ሰቆጣ
ማፈሪያ አድርባይ
Arega Haile
Sisay Agenan lisema birr lawatalih??
Desalegn Bete Amhara
ከዚህ በኃላ ለአደራዳሪዎቹ ማደያ ገንዘቡ የሚለገስ አይኖርም።
12h
Bereket Geleta
That’s is great!!!!!
8h
Zelalem Baye
ለብልፅግና ላክለት
Mamila Man Ebrahem
ብልፅግናን ከድርድሩ በሗል የፕሮፖጋንዳ በጀት ከለከላችሁ እንዴ
Edited
Getinet Tmariam
እሰይ ክፍት የሥራ ቦታ ካለ መጥቼ ከድናለው
ዘረኛን እምቢ
በርቱ በጎናቹ ነን
Negusu Desalegne
EBC is hiring
Why bother? Go ahead and join them. After all, you are the voice of PP in particular Abiy Ahmed.
Tinsae Seyoum
ጭራሽ ከእኛዉ ሰብስባችሁ ልታደነዝዙን!ሆድ አደሮች!
Abebe Tesfa Demeke
God bless you keep it up as it is.
Ahmed Mengistu
30 milion
Brhanu Gebre
ለሻብያ ላከሉት
Henny Teshome
Good beginning

Dagi Milan Zewdie
ጭራሽ እኛ ነን ምንደግፈው?🤭
አላዛር ባይሌ ፀጋው
Better to buy air time from EBC
አማራ አይነኩም
አታስቁን እንጂ
Seid Kedir
ለመንግስት እንድታሽቋልጡልነው?
Nebex ZKazanchis
ሲሳይ የተባለው ቅርሻታም እንዲያቀረሽብን ነው? ለመሆኑ ከኢቲቪ የተሻለ ምን ሀሳብ አላችሁ ኮፒ ፔስት ነው ነገሩ፣
Dagmawi Minilk
ፋሲሎ ለተንበረከካችሁበትና ሱሪአችሁን ላወለቃችሁበት አብይ አህመድ አሊ ተመጣጣኝ ክፍያ ሳይከፍላችሁ ቀርቶ ነው ወይ

ወደ ልመና የገባችሁት

ለማለቅለቅ ለማለቅለቅ ኢቲቪ ዋልታ ፋና የመሳሰሉት ስላሉ ሌላ አለቅላቂ ሚዲያ የኢትዮጵያ ህዝብ አይፈልግም::
Edited
Abel Henok Nare
ድሮ ተሳሳትን ድጋሜበርህ ላይ እንቅፋት አንዴ ሲመታህ እንቅፋት ነዉ ሁለተኛ ከመታህ እንቅፋቱ አንተነህ እንናን ወንበዴዋች ለልጆቻቹ ማሥተማሪያ ብር ነዉ ሌባ ቀማኛ ሁላ
Ibn Teyib
ደፋር ለብልጽግና አደለም እንዴ ምታሽቋልጡት ታዳ ለምን ፋናን
በስጦታ መልክ አትቀበሉም
Abiy Kebede
There are ETV, Walta and Fana here. No need of EMS. Maferiya! Shame on You! Hodam! Bektoch!
Tibebu Demissie
ሲሳይን ይዛችሁ ዙሪያ ጥምጥም ለሚቀባጥረው በሚድያችሁ ደስተኛ አይደለሁም ። ለተቀራችሁት ግን አድናቆት አለኝ
አብርሃም ነኝ
እናንተ ከየትኛውም ሚዲያ የተሻላችሁና ኢትዮጵያዊ ሚዲያ እንደሆናችሁ፤ ለተጎዶ ፈጥኖ ደራሽ እንደሆናቹ፤ ሁሉንም በእኩልነት የምታገለግሉ ፕሮፌሽናሎች ናችሁና ያልተረዳችሁ ወይም እሱ የሚፈልገውን ብቻ እንድትሉለት የሚፈልገውን በአክብሮት ትታችሁት ከተረዳናችሁ ብዙኋኖች ጋር ወደ ፊት ቀጥሉ!
Seleshi Tsige
መንግስት በጀት ይመድብላችሁ እንጂ እንደ ዋልታ እና ፋና!

ገገሞች
22h
Mekonnen Abera
እዛው ባላችሁበት ሆናችሁ እኮ አየናችሁ።
በኑሮ ውድነትና በሰላም እጦት ለሚሰቃየው ኢትዮጵያዊ አማራጭ ሚዲያ ሊትሆኑ የምትችሉ አይደላችሁም ። ከእነ ኢቲቪ ፥ ፋና ፥ ኢሳት እና ሌሎች የክልል ሚዲያ የተለየ አማራጭ ሐሳብ የላችሁም ። ሌላ ተጨማሪ "አደንቋሪ" አንፈልግም። ያሉን ይበቁናል።
Ephrem Seyoum
ለምን ሸገር ላይ ማንን ምን እንጠይቆልዎ ፕሮግራም ላይ በግልፅ አትቀርቡም?


አማራነቴ ነው ኩራቴ ከአሶሳ
ዋዋውውው ፍሲል ቱልቱላው EMS ወች አቶ ግዛውና ፔጥሮስ ከሌለ አላዳምጥም ቅዳሜን የምትባሉትን መስማት ስለምፈልግ አዳምጣለሁ የትናንቱን የህዝባትንን የወገኔን ምሬት ሰማህ በFB ስንፅፍልህማ አንዳንድ ብሄርተኞች ትላለህ እናንተም አታደባብሱ እያዘቃችሁ እንዳላወቃችሁ አትሁኑ ተብላችኋል ከዚህ በላይ ምን አለ የምሰድብህ እየኖርኩበት ያለውን በተቃራኒው ስለምትነግረን ነው አንተና ሲሳይ ውይ ስትገርሙ....


Elias Docho
ሲሳይና ፋሲል በጣም ስላስጠላችሁን(ተለጣፊዎች) ቦታውን ለመሳይና ለፒተር (ትንሽ ትንሽ) ልቀቁላቸውና EMS ህዝብ ህዝብ ይሽተት።
Pipo Yonatan
መንግስት አሰገባልን ብላችሁ በቀጥታ አትናገሩም ምን ዙሪያ ጥምጥም ነው
Ayenew Tilahun
Abiy yegenbalh degafi adeleh
Sele Ethio
Etv fana alu
Edited
Mengesha Worku Mengiwos
ለምኖ የሚሳደብ አንተን አየሁ!!
16h
Biruk Haile
ያሉትም እየታሰሩ ነው ይቅርባችሁ
Temesgen Lake
ለማኝ ጉሮሮህ እስኪሰነጠቅ የምትጮህለት አብይ የሚሰጥህን የት እያደረስከው ነው።
Yihun Tilahun
ብር ሰጥተን ልታዝጉን
Gojjam Damot ·
ጭራሽ ለመቃጠል እኛው እናዋጣ አይሆንም
Tesfaye Abreham
ብልፅግና እየረዳችሁ አይደለም እንዴ? ለምን ወጪት ስባሪ ትሆናላችሁ?
Edited
Sol Sol Sol
EMS እንቁዎቻችን በርቱልን። ትክክለኛው የፋሲል page እንዳልሆነ ግን አምናለሁ።
Tesfaye Alemnew Asmare
በርቱ!!!
Atu Thegert
አብይ ይከፍልልሀል አለቃ አታልቅስ
Rmedan Abedla
በጣም ብዙ ደጋፊ ነበራቹባሁን ሳአት ግን 50% ቀንሶባቹዋል ለምንድነው ??? እውነቱን እናውራ ከተባለ ከዚበፊት የነበረው አመራር ኢሻላል
ከማለት አይተናነስም ሰለዚ እባካቹ እውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ቆመናል ካላቹ አድሎሽ ይቅረባቹ እውነቱን ተጋፈጥ ባይ ነኚ
20h
Mìhretáb Táriku
ለማኝ
Yotod Ze Ethiopia
እንዳልከው..... ጭራሽ እኛው እንስጣችሁ............ እየሄዳችሁ የምር

Habesha Ena Nurowo
ዞር በል ኪስ አውላቂ
8h
Sofonias Fenta
ሲሳይ አጌና ካልወጣ ብር አንሰጥም!!
Tofik Aliye
በርቱ መልካም ጅማሮ ነው። ሁሌም እናከብራቹሀለን +++

Afework Yihune Shetaye
የአንተንና መሰሎችህን ቃር ቃር የሚል ንግግር ለመስማት ደፋር ኢቲቪና ፋና አሉ አይደል እንዴ በነፃ!! ባዶ ኬሻ
Edited
Ymariam Tayesew ·
,ሞጣን ውሰዱት
8h
Luel Arsenal
ብጥብጥ ለማስጀመር ነው የቀረውን ለመጨረስ 96ሚልዮን ለ 4ሚልዮን ልትሉ አብየት የናንተ ክፋት
Abeba Tadesse
EBC ቁጥር 2 ልትከፍቱ ነው በለኛ


Belaya Kebede
አብይ አህመድ የሚከፍላችሁሳ
ተመስገን ሸገሬ ቡና ክለቤ
አረ እናንተ ሰዎች !!!
ቆይ ግን ማን ነው ሕዝቡ ደልቶታል ተመችቶታል ያላችሁ???
18h
Aman Zerihun
ከዚህ በታች የተሰጡትን የመላ ህዝን ኮመንት ለልጆችህ በቅርስነት አስቀምጥላቸው።
Nahom Manche
ማን ይሙት ?
Walelign Azimeraw Temesgen
ለማኞች ለምን ትለምናላችሁ? ተቋም በዚህ መንገድ አይገነባም አይለማምም። በሳይንሣዊ መንገድ መስርቱ።
Fra Reu
ወግ ወጉን ይዛችሁታል
Juseta Jusetary
ሚዲያውን በደንብ እየተጠቀመበት ያለው ቅዳሜ ቅዳሜ እየደወለ አሳቡን በነጻነት የሚገልጸው ቶሎሳ ነው ከማንም በላይ መደገፍ ያለበት
Tenaw Zelalem
ሌባ ተላላኪ
Yonas Yeshi
ወይኔ ክበበው ገዳ ተበላህ ምን ሰርተህ ትበላ ይሆን??የምር የሀገሬ ኮሜዲያን አሳዘኑኝ!ቀልደኛ እኮ በዛ



እንዴ! እረ!እረ!እረ! ነውር ነው! እየተራመድን 21ts century ላይ ነን ጌታው? ብልጽግና ይባርክህ::
Edited
Elias Docho
EMS ሲሳይ አጌና የfana and Etv.የወጪው ቅርንጫፍ ነው።
Elfiyos Kassahun Beza
አድርሰናል አትቁሙ።
22h
Alemu Gashaw
ሊበላ
Hailemichael Mesafint
የብልጽግና ሎሌ መሆናችሁን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ያውቃል .. ደሞ እንደ እናንተ ዓይነት ጅል አይጠፋም .. ለምኑ ይሰጧቹሃል !!!!
Surafel Gashaye Lakew
ቧጋች መቼ ነው ከልመና እና ከተላላኪነት የምትላቀቁት
Nate Tade
mine waga alawe ahuneko yabelsegena dagafe eyamadalachuge matachu abeso fasele saweyawe adenkewe nage selalu maslage wayeme doketaru abey atamkute masalge baesmachawe mamale nawe yakarawe
Muhamed Ahmed
ጥሩ ነው
ZZelealem Tekuye KKassa
እንትን ብላ ጋኔን
Tewodros Haile
Yihew, $100,000,000000
9h
Fast Mereja
አትበላም!
Mamushe Geremewe
ሁሌ ቅፈላ አንዳዴ እንኳ ይሉኝታ ጠቃሚ ነው
ወለህ ሰቆጣ
ተላላኪ አድርባይ
Birhanu Alene
Zendrom kifela Shame on you
አየነው የኔሰው ይልቃል


ወዲህ በሉ ሆናችሁ ቀራችሁ !
Wande Lema
ቀልደኞች.......ሰዉየዉ ይርዳቹ
ካሣሁን ተመስገን አድማሱ
ለምን ኢትዮጲያ መጥተህ አትለምንም በተለይ ወደ መርዓዊ ጎራ ብትል አይደለም ስቱዲዮ ገነትን መግዛት የሚችል ገንዘብ ታገኛለህ
Tewodros Zelalrm
የብልፅግና መንግስት ለዚህ አንሶ ነው? ከዳቦ ቤት የተረፈ ብር የለውም?
Wasyune Daniale
እግዜር ይስጥልን
Eyouel Eyouel
ልመና


Solomon Bishaye
ከልመና ውጡ እንጅ አባ
Môtï Dægë
ልትበላ
Abity Abity
አታፍሩም እንዴ ሴሳይ አያናን እንደግፍ ይህ ማለት እኮ ብልፅግናን ደግፉ ማለት ነው ግን with out u
Tsega Woldetsadik
ሲሳይማ ባሰበት ጭራሽ::
አሁንማ ሀይማኖትህ ምንድነው ቢባል "አብይ አህመድ" ሳይል ይቀራል ብላችሁ ነው?
3m
Mikre Gebregiorgis
ብልፅግና ይስጥልን
Mershahun Destaw
ባባ ኧረ ላሽ በቃ ተበልቶበታል ሌላ ፣ከቻለ ቅቤውን ጠይቁት እኛማ በምን አቅማችን ለራሳችን በኑሮ ውድነት እየዳከርነ




Edited
ዘመን ፋኖ
አሁን እንዳንተ አይነቱን ባዶ ቀፎ ጅላንፎ አማራ ትውለድ
Kibre'ab Tesfu
Faya bonda blesh jemeri yabelashal faraw
Yeabsira Anteneh Kassa
ለማኝ
Elias Docho
ሲሳይ 4አመት ሙሉ ስንት ህዝብ እያለቀ ....ለውጡ ያመጣው ነው ይለናል።
Sintayehu Tsegaye
ለአሽቃባጭ ገዢው መንግስት ይለግስ
Sol Best
ለማኞች ውሸት ለማውራት ለማኞችውሸትለማውራትትለምናላቹ
3h
Nati A. Mulatu
Ems በአማርኛ ስናነበው ምን ይላል ነገሩ



23h
Belayneh Ysegat
ሊባ ሰርታቹህ ብሉ ሁሌ ልመና አይሰለችህም ምን ሰርታቹህ ነዉ እርዳታ የምትጠይቁ
ቀንቆሮ የእናንተን ዉሸት ለመስማት
Hade Wolitaga Ashu Alula
ታዉበት ለኛ ማዓት ምድያ አለን ።
Tsega Sisay
ድሮ ኢሳት ላይ እያላችሁ ያዋጣነውም ይቆጨናል
20hEdited
Habtamu Mulatu
በዚህ ልታታልሉት ነው ይሄን ህዝብ
Tegegn Belhu
What will be your difference from #Fana and #EBC?
ሰሚ ያጣ
የጀኖሳይዱ ቅስቀሳው አይበቃችሁም ? በትግራይ በደረሰው ጭፍጨፋ አልረካችሁም እንዴ? ምን የሚባል ዲያቢሎስ ነው በእናንተ ላይ ያደረው? ደም ጠጥቶ የማይጠግብ
Fiker Swi
እንዴ ካድሬም ይለምናል?
Tadege Simegn Alemneh
እናንተ አስገቡበት
9h
Yihunie Yigzaw
መጀመሪያ አንተ እና ሲሳይ መባረር አለባችሁ ከዚያ እንከፍላለን
15h
Ti Yen
አሰመሳዬች
Melkamu Dawit
ልመና
Ephrem Tilahun
ቶሎ ዝጉት ብትችሉ
Melkamu Wubet
[deleted] bla ante ayhud
20h
Man Z Match
Le abiy laklet....maferya
Matusal Gecho Betalo
ለጦርነት ነጋዴዎች ምን አስፈለገ
Selam Ethiopia
ከOBN ለምን አብራችሁ አትሰሩም በዛላይ አዳነች አለች ለዜና ምንጩ?
Osman Tilahun
ክፈሉን እና እንስደባችሁ / እናሹፍባችሁ/ እናላግጥባችሁ ማለትህ ነው?
Edited
አሸናፊ አሳምነው
አትቀልድ
Lijalem Melie
ሰርተችሁ አትበሉም?
Belete Misganaw Aragie
Gedel gibu
Getu Mamo Dejenie
ሚዲያ ያሉት ይበቃሉ፡እንደውም ለምን እዚህ ኢቲቪ አትቀጠሩም?
23hEdited
ዴርቶጋዳ ዴርቶጋዳ
ስራ አለብን
Minilik Tadesse Dukem
እውነት ላይ ተመስርቶ የሚዘግብ ሰው ይስጣችሁ
16h
Ĥěñoş Kâśsă Ğő
ምንድነው ሎጎው የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎዲስቲክ የሚመስለው ???አሻሽሉት የሚዲያ አይመስልም
አስማረ ዳኘ
ብልፅግና አይሰጠንም ለማለት ነው? ተነቅቶብሃል አንተ ሸክም::
23h
Hamaza Bilka
ፈስል አጀንበ ቤተቺን እየፈሪሱብን ነው የስምንት አመት ቤት ዲምፂ ሁነን
4h
Alem B. Tura
እንኳንም በደህና መጣችሁ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
Fetu Muzeyn
በርቱ አቅማችን በፈቀደው አክል እናግዛለን
Liakdws Kashedw
በርቱልን ፋሲሎ።የሚዲያችሁ አድናቂ ነኝ።እናንተን ዘውትር በመከታተሌ ብዙ አትርፊያለው።ከስሜት:ከለቅሶ:ከብሽሽቅ የፀዳ ትንተና ከእናንተ አግቻለው።
Melaku Workie
አሁን እኮ ሁሉም ነገር አበቃ ሌላ ሥራ ፈልጉ ወሬው በቃን
Enaty Hagernesh Tsegaw
አዳነች አቢቤ የመቶ አመት እድፍ ማጠቢያ ሳሙና አጣለች አንተ ስቴዲየም ምናምን ትላለህ ዘንድሮ ጆሮየን የት ልደብቀው ለእናንተ ስል።
21h
Mimi Ayele
ድጋፍ ለእናንተ ብልፅግናም አይፈልጋችሁ እኛም እንፉልጋችሁ


Đesu Áfro
EMS
እምስ
2h
Agrani Sabit Ibrahim
ከETV ጋር ተነጋግራችሁ አቅርቡ
Adu Mamush
አትሞክረው
Zelalem Manechu
ምን አልን እዚ ኮልኮሌ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሞልቶ እንኳንስ እናንተ ተጨምራቹ
22h
Negusu Solomon Weldemaryam
እንኳን አንተ እና የፋናም ሪፖርተሮች እስር ቤት ናቸው። ወንድሜ ህዝቡን አታስበላ የአብይን መንግስት የሚዬክል አንባ ገነንም ይሉኝታ ቢስም ፣ ፈጣሪንም የማይፈራ መሪ ሰምተን አናውቅም።
Melkamu Hoshe
አልበዛም?
Mikiyas Admasu
ያሉት ይበቁናል etv fana walta... ተብላችኋል ።
ብልፅግና ነው ያለው
Esay Tesgaye
እንዴ።ከውጭ ያቃጠላቹሁን ሳያንስ
omn እና ዲጅታል ወያኔ እናተ በህግ ግዜው ሲደርስ ትከሰሳላቹ ደግሞ ግንባታ ????
ልሳነ ቤንች ·
አሀዳዊት ጦቢያ
Tesh W. Sahle
Fasil Yenealem The comments must be interesting to you. This is what happens when you advocate for the status quo. Any lessons?
Mezmure Dawit Birhane
አብይ ይርዳቹህ እንጂ
Tesfaye Tekola
ዋልታ፣ፋና፣ኢቢሲ.... ይበቃሉ።
Atsie Malkom
ባንተ ቤት መንግስት አይረዳንም ለማለት ነው አደል… ……… የሆንክ ጅላንፎ ነገር ነህ
ሁሉም ያልፋል።
ላስገባ አስቤ ዝርዝር ሳንቲም አጣሁ ትዘረዝርልኛለህ?
Barkot Yabatu
ለምን ብልፅግና አይረዳችሁም የእሱ አገልጋይ አይደላችሁምደ?የህዝብ በደል የማይሰማችሁ
Edited
Wajana Wae
Outdated business mehonun man yingerachu

20h
Selome Aklilu
የብልፅግና ሞግዚቶች መንግስት ይስራላችሁ
22h
ፋኖ ጉዱ ካሣ
አልበዛም ሀገር ቤት EBC,Fana and walta ይበቃሉ አርፋቹህ ቁጭ በሉ ምን ለውጥ ልታመጡ?
Baba Black
እናንተ የፖለቲካ ፓርቲ ናችሁ ወይም ጋዜጠኞች?የአንድ ብሄር እና አመለካከትና ደጋፊ ሆናችሁ ጋዜጠኛ አትባሉም መጀመሪያ ሚናችሁን ለዩ
Hamid Ahmed Wosen
አብዛኛወቹ ይህን ሚድያ የሚጠሉት በዘረኛ አመለካከት የተለከፍ እንጅ በምክኒያት የሚያምኑ አይደሉም ይህ ደግሞ በዋናነት የሚድያው ተልዕኮ ነው ።
EMS ለዘረኞች የማይመች ሞድያ በርቱ ።
Abebe Aklile
Ere camera man editorm enditketrugn fasilo
Amha Selassie
እባካችሁ ይቅርባችሁ ኢሳትም እዚ ከፍቶ ነው ETV ሆኖ የቀረው
አቢሲኒያ ሀገሬ
የብልግና ሚዲያ ምን ያደርግልናል!!
Nate Tade
Enko eskamacha nawe wayanane yawagazachutene yahele belesgenane yamatawagezute eshe bafetese yalawtu mangesete bande egeru selalekoma alachu ahunese ahunko kaza alfawe hezebune nekawtale eyadargu yaluteme yaoromone tekeme eyasekabru yalalawene damo eya… See more
Zerthun Meleku
የናንተ አይነት እዚህም አለ አያስፈልግም
Bereket Alem
EMS is pro Abye media..especially Sisay Ageina is pro max to BILTSGINA!!!!,
Please ,be rational and listen the majority feeling!!
የስሜኑ ቆያ
voice of prosperity party....
Wondim Kindu
ሚዲያውንም የእናንተንም አፍ ከዘጋችሁ አስፈላጊውን ክፍያ እከፍላችኋለሁ የንስሀ ጊዜም ይኖራችኋል
Tee Haile
ስም ግን አልመረጣችሁም
22h
Adea Gebre
Ere shame new sew eko asteltachutal wey
Henock Molla
what? shame on you.
Roberto Song
ቀልዳቹ እኮ አይጠገብም
Dereje Aderaw
ገዳ ባንክ አይሻልህም ለእርዳታው ፍጥነት
Unity Power
ሰርታቹ ለምን አትበሉም ለማኝ ስሙኒ አታገኙም ሰርተህ ብላ
2h
አባተ ያባ ስበር ልጅ
ለገዢው ብልጽግና ስልጣን መጽናት ለማጨብጨብ ቅፈላ ?



እን… See more
አቢሲኒያ ሀገሬ
ብልጽግና እርዳታውን አቆመ እንዴ?
Desalegn Mulat
ለአብይ ላክለት አካውንቱን
Alebachew Lakew Ethio
እናንተ ግን ከፋና በምን ትለያላችሁ? ሰው ብትሆኑማ መጀመሪያ አስተኝታችሁ ስታስበሉት የከረማችሁትን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረባችሁ።ዳሩ ግን ሞራል የሚባል ነገር አልፈጠረባችሁም።
Mustefa Haji
እንደኔ ኮመንት ሊያነብ የገባ ማነው

አሁንስ በዛ
Kalli Andeye
ሸም ወን ዩ አብይን ጠይቀው
Abem Abem
የገዢዉ ፓርቲ ሚዲያዎች ብዛታቸዉ ይገርማል
ብርተዕድ ዘመዩ
ልመና ይሳካልኻል ።
Abem Abem
መጀመሪያ ከኢሳት የተባረራችሁበት ምክንያት የብልፅግና አቃጣሪ ስለሆናችሁ ነበር
Kelil Bonsamo Wako
ሀገር ውስጥ መክፈት ማለት መንግስት ተብዬው ብልጽግና ጋር አንድ ልሳን ለመሆን ስለሆነ ራሳቸውን ጠይቁት እንጂ ቱባ ባጀት ይበጅትላችዋል።
Lij Abe Middle
ዱንቡሎ አምስት ሳንቲም አንሰጥም
Grmaw Tilaye
ዶዝ አህያ ሆድህን እራበው ቅርጫት
Roman Buchu
ያውም አገር ተገኝቶ ስትድዮ ሊገነባ?እንደው ከፍታችሁ ባየን።በርግጥም የዚህን አገር ፖለቲካ በጭራሽ እንዳልተረዳችሁ አሁን ነው ያወኩት።በርቱና ቀምሳችሁ እንደምትመለሱ ግን አልጠራጠርም ።
Sitotaw Ali
ሃሃሃሃሃሃሃ ለእናንተ ???? ለሲሳይ አጌና ንቀታቹሁ በዛ
Reply
1d