Page 1 of 1

ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 01 Jan 2023, 18:14
by Union
ሁመራ አዱ ገነት
ራያና ወልቃይት
ጉሙ ዠርገግ ብሎ
ሊያካፍ ይመስላል
አዱ ገነት ሸገር ስምሽን ያነሱታል
እረ እንደው ይመኙሻል
ቢመኙሽ ቢመኙሽ ወዴት ያገኙሻል
አማራ የሚባል ጀግና ልጅ ወልደሻል
ከአስፍሳፊው ነጥቆ ይከናነብሻል
የአባቶቹ ሀገር ነሽ፣ ደሙን ይሰጥሻል!!

ብሄር ብሄረሰቦች አወቁት አማራን
የክፍ ቀን ደራሽ ቢርባቸው አጉራሽ
ቃሉን የማይሽር ጠላቶቹን ደምሳሽ
ለፍትህ የቆመ የጭንቅ ቀን ደራሽ
የአማራ እናት ኑሪ በወለድሽው ኮራሽ!

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 01 Jan 2023, 20:18
by euroland
Belaynesh
I am impressed that you could write poem in Amharic although Amharic is your second language :lol: :lol:
PS I know you probably copy and pasted. You are too shalow to write anything with sense

union wrote:
01 Jan 2023, 18:14
ሁመራ አዱ ገነት
ራያና ወልቃይት
ጉሙ ዠርገግ ብሎ
ሊያካፍ ይመስላል
አዱ ገነት ሸገር ስምሽን ያነሱታል
እረ እንደው ይመኙሻል
ቢመኙሽ ቢመኙሽ ወዴት ያገኙሻል
አማራ የሚባል ጀግና ልጅ ወልደሻል
ከአስፍሳፊው ነጥቆ ይከናነብሻል
የአባቶቹ ሀገር ነሽ፣ ደሙን ይሰጥሻል!!

ብሄር ብሄረሰቦች አወቁት አማራን
የክፍ ቀን ደራሽ ቢርባቸው አጉራሽ
ቃሉን የማይሽር ጠላቶቹን ደምሳሽ
ለፍትህ የቆመ የጭንቅ ቀን ደራሽ
የአማራ እናት ኑሪ በወለድሽው ኮራሽ!

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 01 Jan 2023, 21:27
by sun
union wrote:
01 Jan 2023, 18:14

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 02 Jan 2023, 02:05
by Union
የውሸትን ትርክት በጣጥሶ እየወጣ
እውነትን አንግቦ አማራዬ መጣ!
እረ እውነት ፈካሽ ፊትሽም አበራየ
አማራዬን መሰለሽ ሲያድር እየቆየ!

ብሄር ብሄረሰቦችን አታሎ ሊውጥ
ተደብቆ የመጣው የአንበጣ መጎጥ
ሸኔንም ወለደ ያለምንም ምጥ
የውሸት ትርክቱ ቆየ አስረግዞት

እረ ውሸት አለቅሽ ፈረሰ ቤትሽ
የፋኖ ጀግንነት እያበራየሽ
መደበቂያም የለሽ ወዴትስ ትሸሽ
ተስፋዬ ገብረ እባብ አፈር ላሰብሽ
እረ ወዴት ወዴት ወዴትስ ትሸሽ
አኖሌጋ ሄደሽ ትንሽ ተምነሽነሽ
ምን ብትለፊ ምንም ዋጋ የለሽ
አማራዬ መጣ ነቅሎ ሊጥልሽ
እንደ አጋዚ ጅንታ ሲኦል ሊሸኝሽ
እረ አማራ መጣ ወዴት ነው መግቢያሽ!
እረ ፋኖ መጣ ወዴት ነው መግቢያሽ።
ውሸት ብሎም ትርክት ሰባቴ ጩሂና
ውጭልን እንጠንስስ ለብሄሮች ገና።

የአማራ እናት ውለጅ፣ ዳግም እንደገና!
ልጅሽም ተባርኳል ስንት አንገት አቀና!

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 02 Jan 2023, 10:27
by Union
መግቢያ እንዳጣች አይጥ፣ ጉርጋዷ ታፍኖ
የውሸት ትርክት ከሽፎ፣ ተበሉ በፋኖ!

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 02 Jan 2023, 11:10
by Union
ጄኔቫ ከተማ ተሰብስበው ሀገሮች
ምንሊክን ጣልያን በገሀድ ከሰሰች
ብሄር ብሄረሰቦችን ይጨቁናል አለች
የጥላቻ መርዟን ጠንስሳ ጋገረች
ሽንፈቷን ቅልበሳ ዘዴ እየወጠነች

በሷ የተጀመረው የውሸት ትርክትን
ጀብሀ ሻቢያን አጋሜን ኦነግን
በጨለማ ወልደው በአንቀልባ አዘሉት
ትርክቱንም በልተው ጭው አድርገው ጠጡት
የሀጥያትንም ፅዋ እያንቆረቆሯት

ከሸፈ ትርክቱ ይኸው ባዶ ቀሩ
በሚልዮን አልቀው ሞት ይጠብቃሉ

በአለም በረሀ የአውሬ እራትም ሆኑ
ብድር በምድር ነው ጉድ አሳየን አሉ።

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 02 Jan 2023, 12:04
by Abere
ድንቅ ግጥም። ድፍን 31 አመታት ያልተሳካለት የወያኔ/ኦነግ ህልም - የጉም ሽታ መሆኑን አስመስክሯል። ባዶ እጁን ህልማቸውን ያመከነው ህዝብ አማራ ነው። ውሸት እንደተራራ ቢያብጥ በትንሽ እውነት ይንበረከካል። ወያኔ ሚሳይል ታጥቃ፤ የአገሪቱን የጦር ትጥቅ ዘርፋ ነበር፤ግን በቀላሉ በ3 ቀን ነው ፋኖ ትግራይ የገባው ከጎንደር። ከእርሻው ላይ ባዶ እጁን ሂዶ የተማረከውን መከላከያ አስለቅቆ ወያኔን ብ3 ቀን ገርፎ አትደፈርም የተባለችውን ትግራይ በቀላሉ የተረከባት። ይህ ሁሉ እውነት ስለታጠቀ ብቻ ነው። አሁን ደግሞ ኦነግ ውሸት ይቅመደመዳል - በሂደት የውሸት ምላሱ ይቆረጥለታል፡ የሚገርመኝ ኦነግ በእራሱ ህሌና ሲወጠን ጀምሮ የማያስብ ተላላኪ ድርጅት ነው። የኦሮሞ ህዝብ ዋና ጥላት። ለምሳሌ የተስፋየ ገብረ እባብ ልብ ወለድ መጽሀፍ አንዳች ኦሮሞ ያልሆነ ተልዕኮ የተሰጠው ሰላይ ይህ የኦሮሞ ታሪክ ነው ብሎ ነው ጽፎ የሰጣቸው። ይህ ነፍስ አልባ ኦነግ ነው አሁንም በወያኔ ሳንባ ለመተንፈስ የሚንገታገተው። ሲወድቅ ግን በኦሮሞ ላይ እንደሚወድቅ ግልጽ ነው።

union wrote:
02 Jan 2023, 02:05

ብሄር ብሄረሰቦችን አታሎ ሊውጥ
ተደብቆ የመጣው የአንበጣ መጎጥ
ሸኔንም ወለደ ያለምንም ምጥ
የውሸት ትርክቱ ቆየ አስረግዞ

ተስፋዬ ገብረ እባብ አፈር ላሰብሽ :lol:
እረ ወዴት ወዴት ወዴትስ ትሸሽ?

Re: ወይ ሀገሬ ጎንደር ሸዋ አዲስ አበባ የተመኘሽ ሁሉ ወደ አፈር ገባ!

Posted: 02 Jan 2023, 13:11
by Union
"ውሸት እንደተራራ ቢያብጥ በትንሽ እውነት ይንበረከካል"!

ትክክል ብለሀል ወንድሜ። የውሸት ትርክትን የተሸከሙ ሁሉ ተንፍሰዋል። አማራ ንፁህ ህዝብ እንደሆነ ሁሉም አየ! አውሬው ማን እንደሆነ ተለየ!

እንዳልከው ፋኖ እውነትን ስለያዘ ነው መከላከያን ነፃ አውጥቶ ሴጧኗ ትህነግን በሶስት ቀን ውስጥ ያፀዳት።

አሁን የቀረው በውሸት ትርክት ያበጠው ኦነግ ነው!

እውነት ወጣሽ አሉ እንደፀሀይ ንጋት
ውሸት ቀረች ሲኦል ጨለማ ይዞ ዋጣት
Abere wrote:
02 Jan 2023, 12:04