Page 1 of 1
New year gift to Ascari: ትግርኞ፥ ለኤርትራውያን፥ የቅኝ፥ ገዥዎቻቸው፥ የተጋሩ፥ ቋንቋ፥ እንጂ፥ለነርሱ፥ ምናቸው፥ አይደለም!
Posted: 01 Jan 2023, 11:19
by Axumezana
Re: ትግርኞ፥ ለኤርትራውያን፥ የቅኝ፥ ገዥዎቻቸው፥ የተጋሩ፥ ቋንቋ፥ እንጂ፥ለነርሱ፥ ምናቸው፥ አይደለም!
Posted: 01 Jan 2023, 11:42
by Abere
አንድ ያልገባኝ ትግራይ የሚባል ቦታ ትግራይ ውስጥ አለ የለም? ለምሳሌ አማራ አገር ውስጥ አማራ ሳይንት ወይም ቤተ-አማራ አለ። ትግራይ ውስጥ ትግራይ የሚባል የመነሻ ነጥብ የሆነ ቦታ አለ የለም? አንድ አንድ ሰዎች ስጠይቅ አጋሜ አውራጃ ሊሆን ይችላል ይላሉ። አጋሜ ደግሞ በጣም ጥንታዊ የአውራጃ ስም ይመስለኛል። ታሪክ ለማወቅ እንጅ ለመዘለፍ ወይም ጸያፍ ለማለት አለመሆኑ ቅድምያ ይታወቅልኝ።
Re: ትግርኞ፥ ለኤርትራውያን፥ የቅኝ፥ ገዥዎቻቸው፥ የተጋሩ፥ ቋንቋ፥ እንጂ፥ለነርሱ፥ ምናቸው፥ አይደለም!
Posted: 01 Jan 2023, 12:29
by Temt
Yes, brother. to add to your point,
ኣግንየዮ ኣብ ክንዲ ረኺበዮ
ጦርነት ኣብ ክንዲ ውግእ
በሺቐ (ተናዲደ) ኣብ ክንዲ ሓሪቐ (ጒህየ)
ቀርዩ ኣብ ክንዲ ተሪፉ
ብጣዕሚ ኣብ ክንዲ ኣዝዩ (ኣመና)
ላስታውሶ ኣብ ክንዲ ክዝክሮ
ኣመራርሓ ኣብ ክንዲ መሪሒነት
Re: ትግርኞ፥ ለኤርትራውያን፥ የቅኝ፥ ገዥዎቻቸው፥ የተጋሩ፥ ቋንቋ፥ እንጂ፥ለነርሱ፥ ምናቸው፥ አይደለም!
Posted: 01 Jan 2023, 16:30
by Noble Amhara
Amharic does not come from Tigrinya or Tigreyit
Amharic is a child of Geez originating in 1000 AD or maybe 500 AD but it was modified by Bete Amhara and Showa Amharas and softened to the tone that fits the fertile highlands of abysinnia the hard sounds of geez was removed in Amhara and the words we didn't like we never added like Mai instead we used our own language word ውሃ!
Re: ትግርኞ፥ ለኤርትራውያን፥ የቅኝ፥ ገዥዎቻቸው፥ የተጋሩ፥ ቋንቋ፥ እንጂ፥ለነርሱ፥ ምናቸው፥ አይደለም!
Posted: 01 Jan 2023, 17:55
by Axumezana