Page 1 of 1
የዓመቱ ምርጥ መምህር - Students honor their teacher
Posted: 31 Dec 2022, 13:51
by temari
Re: የዓመቱ ምርጥ መምህር - Students honor their teacher
Posted: 31 Dec 2022, 17:13
by Assegid S.
ትክክል ነው ... ነገ ጠዋት ሲመጣ ጎሰኛ ሰንደቅ ቃልሰቀልክ፣ ዘረኛ ስንኝ ካልዘመርክ ብለህ አእምሮውን ባትበርዘው ኑሮ ልብ ከማሞቅም አልፎ ያቀልጥ ነበር። ግን ግን ... ኣንተም "ተማሪ" አይደለህ ለምን የክፍል ጎደኞችህን ሰብሰበህ መሰሪነትን በማስተማር ወደር የሌላቸውን የክፍለ ዘመኑን አስተማሪህን ... ጠቅላይ ሚንስትሩን ... አትሸልሟቸውም?