Page 1 of 1
የሆዳሙ፥ ነፍጠኞ፥ ነገር፤
Posted: 31 Dec 2022, 11:42
by Axumezana
ሁመራን፥ መተከልን፥ ሲያስብ፥ ሰሊጥ፥
ሀረርን፥ ሲያስብ፥ ሰንጋ፥
ጉራጌን፥ስያስብ፥ ክትፎና፥ ጥሬ፥ ስጋ
ትግራይን፥ ሲያስብ፥ ነጭ፥ ማር፥
አድኣን፥ ሲያስብ፥ነጭ፥ጤፍ
አዲስ፥ አበባን፥ ሲያስብ፥ የአራት፥ ኪሎ፥ ግብር
አስተሳሰቡ፥ ሁሉ፥ ከሆዱ፥ያልዘለለ፤
Re: የሆዳሙ፥ ነፍጠኞ፥ ነገር፤
Posted: 31 Dec 2022, 11:50
by Abere
ድልብ መሃይም - ይህ እንግድህ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የአክሱምዜና አስተሳሰብ መሆኑ ነው?! 55 ሚልዮን አማራ ኢትዮጵያን የሚመግብ ህዝብ በወራዳ አስተሳሰብ ሲሰላ ማለት ነው። የበታችነት ስሜት መለኪያ 101% አልፈሻል። በዚህ ከቀጠልሽ የስዩም መስፍን እና የአባይ ጸሃይ መንገድ አማራ ያሳይሻል።
Axumezana wrote: ↑31 Dec 2022, 11:42
ሁመራን፥ መተከልን፥ ሲያስብ፥ ሰሊጥ፥
ሀረርን፥ ሲያስብ፥ ሰንጋ፥
ጉራጌን፥ስያስብ፥ ክትፎና፥ ጥሬ፥ ስጋ
ትግራይን፥ ሲያስብ፥ ነጭ፥ ማር፥ ነጭ ድሃ ነጭ ማር ይገብራል።
አድኣን፥ ሲያስብ፥ነጭ፥ጤፍ
አስተሳሰቡ፥ ሁሉ፥ ከሆዱ፥ያልዘለለ፤
Re: የሆዳሙ፥ ነፍጠኞ፥ ነገር፤
Posted: 31 Dec 2022, 12:18
by Axumezana
Ascari boy አንተ፥ የምታወራው፥ወያኔ፥ ከልሎ፥በሰጠህ፥ስም፥" አማራ"፥ብለህ፥ ነው፡ እኔ፥ ያወራሁት፥ስለነፍጠኛ:ነው። ነፍጠኛና፥ አማራ፥ እንድ፥ አለመሆናቸውን፥ አለማወቅህ፥ Ascari መሆንህን፥ ይገልጥብሃል።
Re: የሆዳሙ፥ ነፍጠኞ፥ ነገር፤
Posted: 31 Dec 2022, 13:21
by Abere
አንዳች ያስክርሽ - መቸም ዘረኝነት አስክሮሻል - ከዚህ በላይ ምን አለ? ነፍጠኛ ማለትሽ አማራ ለማለት ነው። ነፍጠኛ ስድብ አይደለም ማዕረግ ነው። የአርበኝነት መገለጫ - በዚህም ውስጥ ቀኝ አዝማች፤ግራ አዝማች፤ፊታውራሪ ወዘተ እያለ ይቀጥላል። ይህ አይደለም ችግሩ አማራን በማይወክለው ባህርይ ለመሳደብ መጣርሽ ነው የገረመኝ። ይህ የኦነግ ፍቅር ይቅርብሽ - ገልቦ አስገርፏችኋል።
Axumezana wrote: ↑31 Dec 2022, 12:18
Ascari boy አንተ፥ የምታወራው፥ወያኔ፥ ከልሎ፥በሰጠህ፥ስም፥" አማራ"፥ብለህ፥ ነው፡ እኔ፥ ያወራሁት፥ስለነፍጠኛ:ነው። ነፍጠኛና፥ አማራ፥ እንድ፥ አለመሆናቸውን፥ አለማወቅህ፥ Ascari መሆንህን፥ ይገልጥብሃል።
Re: የሆዳሙ፥ ነፍጠኞ፥ ነገር፤
Posted: 31 Dec 2022, 14:05
by Axumezana
Ascari boy Abere,
ነፍጠኛ፥አስተሳሰብ፥ እንጂ፥ ዘርን፥ እይወክልም፥
ነፍጠኛና፥ አማራ፥ ልዩነቱ፥ ከገባህ፥ ለአማራ፥ ፖለቲከኞች፥ ያልኩት፥ ይኸውልህ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=312492