-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
-
Abe Abraham
- Senior Member
- Posts: 14414
- Joined: 05 Jun 2013, 13:00
Re: የወልቃይት አመራሮች አስቸኳይ ስብሰባ ተጠሩ! | የአማራ እና የኦሮሞ የብልጽግና ውስጣዊ ውዝግብ!
- @green-yellow-red2252
The solution to solve the ANDM and OPDO problem is bring their ex boss ( TPLF ) back to power
They were all loyal TPLF cadres for 27 years
@fasilyigzaw9110
አፈና እንዳይኖር ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል።ባህርዳር የተቀመጠው አማርኛ ተናጋሪውን ኦነግን ማመን ዋጋ ያስከፍላል።
@janboaklilu9850
Itisi is to be rembed that Abey said that 80% of dwefenc weapons and amunitions in the attackd norrthern Command. Bacha!'s Remark Is A Layman Not To Be Take Useful.
@yibeltalseyid1633
የማይቀረው የህልውና ጦርነት በጣም እየቀረበ ነው። ህዝባችን በሙሉ ስለጉዳዩ በቂ ግንዛቢ ቢኖረው እና አስፈላጊውን ዝግጅት ብናደርግ የተሻለ ይሆናል!!
@mintyassefa
ጠሚው አማራን ሳያጠፋ እንቅልፍ አይወስደውም!
@mandefrogetnet4616
ለሚቀረው አለም ሁላችንም እንነሳለን
@gizachewabebe6558
ስብሰባ፣እያሉ፣ራሳቸውን፣ለአደጋ፣እንደያጋልጡ፣ይልቅ፣ለመጨረሻው፣ተግል፣በንቃት፣ዝግጁ፣
@binyamtadele9130
በወልቃይት ጉዳይ አቆማቹ ዝንፍ እንዳይል ባህርዳር ያለው ተላላኪ ይወገድ ሁላችን መሳሪያችን እናንሳ ወደ ግራም ቀኚም የመተኮስ አቅም አለን አንድ አማራ እንሁን
@kindnewasnake3947
ቁጭ ብሎ የሰቀሉት ቆሞ ለማውረድ ያስቸግራል።ከደርግ ስርዓት በከፋ አባገነን ተራ መሪ አጋጥሟል።
@hayustot9405
እንኳን ደህና መጣችሁ
@samuelg8907
Weilkayt is belong to Gondar Amhara one fano ❤Fano thank you fano to fano ❤
@merikonjo798
በትክክልአተሚትናገረዉትክክልነው
@hailuregassa3085
What about the one who gave all the ammunition to tplf
@abebawwalle6516
ከብሄር ፖለቲከኞች መልካም ነገር መጠበቅ ጅልነት ነው
@alemutesema4619
ታንክና መድፍ ቤት ውስጥ መደበቅ ይቻላል እንዴ !!?
@gezhagne408
FOR ALL AMHARA , NO ORMO GOV.
WILL CHANGE ANY AMHARA RIGHT
THAT WILL BE END OF PP IN ETHIOPIA. WOLKIT & RAYA IS AMHARA.
@solihenok4421
Menale eza simeta betaseqerut
@kassawzeli2680
Bele ewunetegna yeAmara dem yetewahadeh jegina bertu
@timharmon10
የመጨረሻው መጨረሻ፥ እየመጣ ነውና፥ ዓማራ ሆይ ሰንዳ ሰንዳ በል!! በማንም ጨቅላ አመራር የህዝብ መስዋእትነት ፥መና አይቀርም!!
@hellokids6335
Sewyew obo abiy ketafi newregna new
@hirutegebreselase5569
There is false negotiation about Welkeat. Abiy Ahmed and Tplf are enemy of Amhara so all Amhara people stand together fighting for their rights.
@mintyassefa
ብአዴንን እንዳታምኑ!!!!
@gebre4575
በሰዉ ነበረ ግግም አይሰራሞ
@namanekemti8556
ቴዲ ዮ ነፃ አንደበቱን ስለተጠቀመ እስር ቤት ተወርውሯል። ብልፅግና አመጣሁት ያለው ለውጥ የት ደረሰ?
@meskineway4162
እንደው ተያይዘን እናልቃለን እንጂ እንዴ ደማችንን ያፈሰሰነው የአብይን እድሜ ለማራዘም ነው አይደለም ሰብሰባ የምን ብቻ እንዳያሰሯቸው ይሄ ሌባ የበሻሻው ሌባ በደማችን አሰመልሰናል!!!
@fasilyigzaw9110
ጁንታው ከኔ ወዲያ ጀግና ላሳር ነው ሻእቢያን አፈርሰዋለሁ እያለ ሲቦተረፍ እንዳልነበረ ሻእቢያ አስወጡልኝ ፋኖ ወንዶቻችንን ደፈረ ኡኡኡኡ ለቅሶ .... አይ ጁንታ !!!!
@sarasarasara6948
ክክክክክ እረ በሳቅ ሙቸነበር ውሀ እየጠጣሁ ነበር ጦርነት ያሽነፍነው እኛነን አቤት ኦሮሞ
@abebechlema3671
አረ ባካችሁ ለድርድር ተብለው እንዳይታስሩ. ልክ እንደዘመነ። ካሴ.
@tebezehara502
ሊፍኖቸው እዳይሆን የ ሙታኑ ባአዴን ማመን ቀብሮ ነው
@getachewsolomon7091
እንደእኔ ከሆነ የወልቃይትና የራያን ጉዳይ አሁን በማናቸውም ሁኔታ አጀንዳ ማድረግ ወቅታዊ አይደለም ባይ ነኝ። መጀመሪያ እንደስምምነቱ በትግራይ በፌዴራል መንግስቱ የሚመራ ጊዚያዊ አሸጋጋሪ መንግስት በፍጥነት በማቋቋም የትግራይ ሕዝብን የማረጋጋትና የማቋቋም ሥራ መሥራት በጣም አስፈላጊ ነው። የትግራይ ሕዝብ ከጉዳቱ ማገገም አለበት። በአማራ ክልል በኩል አሁን ከህወሃት ጋር ያለው የጠላትነት ስሜት ሳይበርድ፣ የአማራ ህዝብ ላይ የተፈጸመው ውድመትና የሕዝቡ መልሶ መቋቋም ፈር ሳይዝ ወልቃይት ራያን መነካካት እሳት መጫር ይመስለኛል። ጊዚያዊ መንግስቱ አማካኝነት የጠላትነትን ስሜት ማለዘብ ወሳኝ ሲሆን ለዚህም ህወሃት መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ ደግሞ የአማራንና የአፋርን ህዝብ ይቅርታ እንዲጠይቅ በማድረግ የሕዝብ ለሕዝብ ግኑኝነት መፍጠር ተገቢ ይሆናል። ለአማራ ክልል ልክ እንደ ትግራዩ ሰብዓዊ እርዳታና ሕዝቡን የማቋቋም ሥራ በአማራ ክልል በስፋት በመጀመር የአማራ ሕዝብን አመኔታን መፍጠር ያስፈልጋል። ለወልቃይትም ለራያም መደበኛ በጀት መድቦ ማናቸውንም የልማት እንቅስቃሴም በሰፊው መጀመር ያስፈልጋል። ለሰላማዊ እንቅስቃሴም መከላከያ በምንም መንገድ ከወልቃይትና ከራያ አካባቢ መውጣት የለበትም ምክንያቱም በአማራ በኩል አካባቢዎችን ለህወሃት መሥጠትን እንዲያምን ያደርጋልና ነው። በተጨማሪም ሌላ አጀንዳ ከሌለ በስተቀር እምነት ሸርሻሪው ድርጊት በአማራ ፋኖ ጋር ያለውን መተነኳኮስ መቆም ይኖርበታል። እነዚህን ካደረግን እምነት መፍጠር ይቻላል። ጊዚያዊ መንግስቱ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር በመነጋገርና በመስማማት ከአማራ ክልል ወደ ትግራይ ትራንስፖርት በመክፈት የንግድ በር መክፈት ይቻላል። የአማራና ትግራይ ሽማግሌዎች በባሕርዳርም በመቀሌም በመሄድ የሕዝብ ውይይት በማድረግ እምነቱን መሠረት ማስያዝ ቢቀድም ጥሩ ነው። እምነት ከተፈጠረ በኋላ ችግሩን ሕዝቦች እራሳቸው ይፈቱታል። በክልሎቹ መካከል እምነትና ነጻ እንቅስቃሴ ከተፈጠረ ሁለቱም ክልሎች አካባቢዎችን በጋራ ማልማት ይችላሉ። ካልሆነ ግን ሌላ አውዳሚ ግጭት በሌላ ቦታ መክፈት ነው። የወደመ አካባቢና የተጎዳ ሕዝብ ይዘን ሕዝቡን ለማቋቋም ከመጣር ይልቅ ለመሬት መጯጯህን ማስቀደም ለሕዝብ ደንታቢስነት ነው። ለዚህ ደግሞ የፌዴራል መንግስቱን ከተንኮል የጸዳ ቁርጠኝነትና ቅንነትን ይጠይቃልና በደንብ ይታሰብበት እንላለን።
@hellokids6335
Idiotic pm firmly said to Amhara pp members that Referendum to held to decide the fate of Wolkite Tekede!
@ketselazelalem1646
ሁሉም ማለት ይቻላል የአማራ ህብረት ና የአማራ አንድነት በጣም ያስጨንቃቸዋል በጣም ይረብሻቸዋል ለዚህ ነው ጠ/ሚው ድንገት የአማራ ስብሰባ ብቅ ያለው
@user-hk9nu1th7e
ያአማራ አመራሮች እንዴት በገዛ በመሬታቸው ይደራደራሉ ?
@solomonsissay4405
አቢይ ድርሽ አይልም
ያለቀ ጨዋታ ዳኛ ምን ይሰራል
ከወደቁ በሁዋላ መንፈራገጥ ለመላላጥ
@debesewmehon211
መረጀችሁና ትንተናችሁ ጥሩ ነው። የወይኔን ትጥቅ መፍታት በተመከተ የጀ/ባጫ መረጃ የተባለው ዕውነት ነወይ ? መንግስት ህ/ግንኙነት/ communication minister/ አለውና ጀኔራሉ ያለሥልጣናቸው የሚሰጡት መግለጫ ህጋዊ አይመስለኛል ።
@blenasme7621
ተደምስሰዋል ዱቄት ሆነዋል ቢላ እንኳን የላቸውም አልተባለም እንዴ? ታዲያ የትኛውን መሳሪያ ነው አስረክቡ የምትሉት ።
@demsewagonafer7834
ሊቀርቡ ይችላሉ በሀገራቸው። ግን እንደ " ዘሜ" ሌላ ትርጉም እንዳይፈጠር መሬትና ሰማይ አንድአምሳል እንዳይሆን። እሳት፣ መሬት; ላይ እንዳይነድ።ወልቃይት፣ራያ፣የአማራ የአይን ብሌን ናቸው!!!!!!!
@ethiopiaethiopia2718
ስብስበው እንዳያስሯቸው!!
ለምንድንነው ስብሰባው ወልቃይት ውስጥ የማይሰበሰቡት?
@muluw.tsadik9864
አፋኝ የአብይ ቡድን እንዳያፍናቸው የ ጎንደር ሕዝብ ይጠብቃቸው።
@greenpulseeducation5002
ስብሰባ አትሰብሰቡ። ብልፅግና የማያፍነው እንሰብሰብ እያለ ነው።
@alg7524
አሜሪካ በዩክሬን ሪፈረንደም መደረጉን እየተቃወመች ነው ከዩክሬን ጓን ሆና የምትዋጋው። ለኢትዮጵያ ውስጥ ሲሆን ለምን ሪፈረንደም ትፈልጋለች?
@oddaa647
ያው ጦርነት ትርፍ ባይኖረውም አይን እያየ ለወያኔ ወልቃይትን ከመስጠት ተዋግቶ መሞት ነው።
@yonastesfaye8819
ማንም ስብሰባው ላይ እንዲጠራው አያስፈልግም። ፊልትማን ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ግድግዳዎች ጆሮዎች ናቸው ብሏል። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን አለም ላይ። በተለይ ሞባይል ተይዞ። አሜሪካ ቻይና እና እስራኤል ምን ሰርተው ይብሉ።
@dannydesalegn8467
ጠ/ሚ ወልቃይት ና እራያን ለመስጠት ተስማምተዋል አማራ አንድ ሆኖ መመከትና ድንበሩን አጠናክሮ መጠበቅ አለበት ።
@yonastesfaye8819
ባጫን በድጋሚ አመኑኝ ነው የሚለው? መጀመሪያ ለህውሀት ያስረከበውን የአራት ሜካናይዝድ ጦር መሳሪያ ይንገረን።
@user-ej4wy3mn4r
ሓሓሓሓ ምኞት አይከለከልም ወልቃይትን እሠጣለሑ ካለ አብይን ወደ ችግኘነት መለወጥነው
@melkamumekonen4698
ይህንም እርኩስ ቢሄርንም ካማራም ህዝብንም ጋርንም አብረን አንቀመታትም እያረድነም ከመጣል እንዳደረግዉብንም ያማራም በየምድርንም ህዝብንም ቆሻሻም ቢሄር ትግርየም አርደንም አንጠግበዉም
@kumneger6418
አማራ ተዘጋጅ!!!!
@abysiniamedia1335
ባህርዳር ያለዉ የክልሉ አመራር እንዲጠናከር ሳይደርግ የአማራ ህዝብ ትግል ዉጤት አያመጣም። በስሜት የሚነዳ ከስሜት አያልፍም።
ወልቃይትን በተመለከቸ ቀድማችሁ በግምት ማዉራት የለባችሁም። ነገሩን እያበላሸ ያለዉ በስሜትና በግምት ወቅቱን ያልጠበቀ መረጃ ስለሚሰራጭ ነዉ። መረጃ መሰራጨት ያለበት የጋራ የተደረገና ወቅቱን የጠበቀ ሲሆን ነዉ።
የአማራ አክቲቪስት አንድነት ይጎለዋል። በየቡድኑ የተከፋፈለ ነዉ። አንድ አጀንዳ ይዞ ለአላማ ከመታገል ይልቅ በስሜት ነዉ እየሄደ ያለዉ። የክልሉን መንግስት ማዳከም ላይ የተሰማራዉም ብዙ ነዉ።
@bereraaddis4909
ግርማ የሺጥላ በዚህ ስብሰባ ላይ እንዳይገኝ! እሱ የአብይ አህያ ነው!!!
@yohasm1723
ወደ ጎንደር መሄድ መታሰር ያስከትላል
@mereaschenaki4991
ጋላ እንደሰዉ ተቆጥሮ ለስብሰባ መጠራቱ ያሳዝናል።
@wolede1920
የአማራ ክልል ብአዴን ብልፅግናን አስተዳደር ከታች ካድሬ ጀምሮ አፅዱ ; መተኛት የለም በየአካባቢህ ያለውን ተላላኪ አፅዳ ወንድምህም ቢሆን በለው 🤨
@samuelgebeyehu3252
በኃይል የተወሰዱ የአማራ ርስቶች በኃይል ተመልሰዋል!!! ህዝበ ውሳኔ የሚል ማጭበርበሪያ አንቀበልም።።።
@wondifrawendale1077
መቀሌን በህዝበ ውሳኔ ይሰጡናል?
የሌባ አይነ ደረቅ
በገንዛ መሬታችን ለድርድር መቅረብ ማለት ከዚህ የበለጠ ውርደት የለም
@iam4419
ነውረኛው ብአዴን እስካለ ድረስ አማራ ፍትህ አያገኝም አሁን በተፈናቃይ ስም ከወልቃይት ያልተፈናቀለ ሁሉ አምጥተው ነው የሚያሰፍሩበት
@hirutegebreselase5569
Abiy Ahmed is enemy of Amhara. orthodox and Ethiopia so about Welkeat Abiy Ahmed will never make peace because the Ethiopia problems is Abiy Ahmed and his PP.
@fanetamengistu3177
ወልቃይት ህዝብ 1972 ከፋኝ በመድርጀት ወያኔ እየተዎጋ በራካታ ወጣቶቹ በውግያ ሂወታቸው ሰውተዋል የትግራይ ሰዎች በቀኑን ሰራተኛቸ ነብሩ እነጂ ወልቃይት ምንም ነገር አልነበራቸውም
@epepe6102
አንድ የአማራ አመራር አብይም ይሁን በአዴን ለሚያደርግለት የእንደራደር የስብሰባ ጥሪ እንዳትሄዱ
የአማራ አመራሮች መቸም ደደብ የደደብ ደደብ ካልሆናችሁ አትሄዱም ከሄዳችሁ ግን ሬሳችሁ ወይ አንገታችሁን ቆርጦ ለቤተሰብህ ይሰጥልሀል
የእነ አሳምነዉ አሟሟት ይደርስሀል
@user-lz5di2hj8l
በዚህ ሰዓት ከክልሉ መንግሥት ጋር መቆም አለብን። ሌላ ምንም አማራጭ የለም! አዎ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረገን ብአዴን የተባለ ነቀርሣ ነው። ነገርግን የኦሮሞ ብልፅግና እና የወያኔ አንድ መሆን ምን ሊያመጣብን እንደሚችል የታወቀ ሥለሆነ በርሥቶቻችን ጉዳይ ከክልሉ መንግሥት ጋር አብሬ ለመቆም እገደዳለሁ።
@samuelg8907
Tigray is snake TPLF Down OLf TPLF Down Down OLf OLf TPLF Down Down TPLF
@yosephkalayu1672
ወልቃይት ይና ፍቀሀል ወልቃይት የገባህ ተዋግተህ አይደለም ከዘራይ ከመካላክያ ታዝለህ ነው ትግራይ የገባህ ወንድ ኮኮንክ ወልቃይት ራያ ጠብቅ ምን እንደ ያሚያጋጥምህ ታውቃለህ ትግራይ ከፋኖ ብቻ አይደለም የተዋጋች ከአለም ተዋግታ ኖው ያሸነፈች ለማንኛው ስለ ትግራይ አይመለከትህም
@gebreselassiesisay8817
ህዝብ በተጠንቀቅ ጠብቅ ። ወልቃይት ለትግራይ ተወስኗል። ነፍጥህን ካላነሳህ በሻጥር ለትግራይ አብይ ሰጥቷል። አማራ አትታለል ያለህ አማራጭ። ነፍጥህ ነው።
@jamiliamekonnen3901
የትኛው የተፈናቀለ ህዝብ ነው የተመለሰውከኦሮሞ የተሰደደ ተመለሶ ወደነበረበት ሄዶል አማራ ተጠንቀቅ
@solomonbone6148
የወልቃይት ነገር መጨረሻው ሊፈነዳ ነው
@mamemome8341
ወልቃይት ቀደም ሲል በአማራ ክልል ሰትዳደር እንደ ነበረች ይታወቃል። ህወአት ወደ ሰልጣን ሲመጣ ነው ወልቃይትን በሃይል የተቆጣጠረው ምክንያቱም ለም መሬት ሰላላትና ኑግና ማሸላ በብዛት ሰለሚመረትባት ነው። ሰለሆነም ወልቃይት ወደ ቀድሞው የአማራ ክልል መመለሰ አለባት።
@ekramkelifa7506
ባጫ ታምናላችሁ እንዴ ጀነራል ምታቁት ካለ ድልውላችሁ አረጋግጡ llc
@grimatstadik6842
በፍፁም ውሸት ነው ጁንታ ትጥቁን አይፈታም ባጫ ደበሌን የሚምን አማራ ካለ ነሆለል መሆን አለበት
@taddessegebre3836
ወልቃይት ከኤርትራ እንደ ጥንቱ አሥመራ ግንኘቲ ማጣናከር ነው
@user-bi5cj6je4v
የአማራ ህዝብ በወልቃይት በራያ ከአቆሙ ዝንፍ እንዳይል
@serviceethiopia9115
የአማራ ህዝብ ከኤርትራ ና ከትግራይ ህዝብ በመተባበር የኦሮምን ጽንፈኛ መግዳደር አለባቸው ይህም የቀጠናውን መረጋጋት ያመጣል ። መሽኮርመም ዋጋ ያስከፍላል።
@bentad8971
የናንተ ነገር ግራ ይገባኛል ህወሀትና ኦህዴድ ተሥማምተው ጨርሠዋል ይሄ አልገባችሁም ማለት ነው !!! አማራን እጅ ማሥከንዳትና ሀገሪቷን ተካፍለው ሀገር መመሥረት ነው ቀጣዩ አላማቸው መንግሥት እንደተሸወደ አታውሩ ህወሀት በቅርብ ቀናት ራያንና ወልቃይትን ይወራል በአብይ ፊትአውራሪነት ፈርታችሁ ከሆነ ዝም በሉ ካለበለዝያ እንደጎበዜ ጋዜጠኛ ሁኑ