Page 1 of 1

ትግሬ፤ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 29 Dec 2022, 22:34
by Horus
የጦርነቱ መንስኤ ጥጋብ ነበር፤ አሁን ሁለታችንም በጉልበት ተሞካክረናል፣ ከዚህ በኋላ ቲፒኤላኤፍ የመዋጋት ብቃትም ፍላጎትም የለውም! ጄ/ል ባጫ ደበሌ


Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 29 Dec 2022, 23:55
by Axumezana
ባጫ፥ ፌዘኛና፥ ውሸታም፤ ነው። ፎቶ፥ ሾብ፥ ነው፥ ያለው፥ በአስር፥ ሺዎች፥ የሚቆጠር፥ የኢትዮጵያ፥ ምርኮኞ፥ አይረሳም።

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 00:21
by Horus
Axumezana wrote:
29 Dec 2022, 23:55
ባጫ፥ ፌዘኛና፥ ውሸታም፤ ነው። ፎቶ፥ ሾብ፥ ነው፥ ያለው፥ በአስር፥ ሺዎች፥ የሚቆጠር፥ የኢትዮጵያ፥ ምርኮኞ፥ አይረሳም።
ነገር ግን ፎቶ መች ይዋሻል? ፎቶ አይዋሽም! ይህን ያክል በኢትዮጵያ ላይ መፎከር አስፈላጊ ነበር ብለህ ታምናለህ? :idea:


29 000 ሺ ትግሬዎች ከትግሬ ለመውጣ ወዳዲሳባ ያይሮፕላን ቲኬት ቆረጡ

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 00:33
by Axumezana
ለጦርነቱ፥ ተጠዪቂው፥ ማነው፤ ብትለኝ፥ ሁለቱም፥ ናቸው፥ ጦሩነቱ፥ የተጠነሰሰው፥ በኢሳያስ፥ ሲሆን፥ የተጠመቀው፥ ደግሞ፥ በአብይ፥ በግንቦት፥ ሰባትና፥ በሰሊጥ፥ነጋዴዎች፥ ነው።

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 00:42
by Horus
Axumezana wrote:
30 Dec 2022, 00:33
ለጦርነቱ፥ ተጠዪቂው፥ ማነው፤ ብትለኝ፥ ሁለቱም፥ ናቸው፥ ጦሩነቱ፥ የተጠነሰሰው፥ በኢሳያስ፥ ሲሆን፥ የተጠመቀው፥ ደግሞ፥ በአብይ፥ በግንቦት፥ ሰባትና፥ በሰሊጥ፥ነጋዴዎች፥ ነው።
ለጦርነቱ ተጠያቂ ትህነግ ነው! ኤርትራዊያንም ሕዝባችን ናቸው! አማራም ሕዝባችን ነው! ትግሬ ከሰው ጋር በሰላም መኖርን መማር አለበት! አማራ ኤርትራ ማለት አብቁ!

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 00:49
by Axumezana
ኤርትራ፥ አማራ፤ የምትለው፥ እኮ፤ አንተው፥ ራስህ፥ ነህ። የትግራይ፥ ህዝብ፥ ሁሌም፥ ሰላማዊና፥ አትንኩኝ፥ ባይ፥ህዝብ፥ ነው።

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 01:01
by Horus
Axumezana wrote:
30 Dec 2022, 00:49
ኤርትራ፥ አማራ፤ የምትለው፥ እኮ፤ አንተው፥ ራስህ፥ ነህ። የትግራይ፥ ህዝብ፥ ሁሌም፥ ሰላማዊና፥ አትንኩኝ፥ ባይ፥ህዝብ፥ ነው።
ታዲያ ለምን አማራን ወረራችሁ? ለኤርትራማ ታሪክ የማይረሳው ዉለታ አለብን! አሁን ጨዋታው ስላበቃ ትምህርት ቀስማችሁ ወደፊት!

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 01:10
by Sam Ebalalehu
እኔ ባጫ ደበሌ የሚሉትን ስውየ እወደዋለሁ። የ ትራይባል ፓለቲክስ ውጤት ቢሆንም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሽታ አለው። ከምንም በላይ ግን ህወሓትን በደንብ ያነበበ ሰው ነው።

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 01:15
by Horus
Sam Ebalalehu wrote:
30 Dec 2022, 01:10
እኔ ባጫ ደበሌ የሚሉትን ስውየ እወደዋለሁ። የ ትራይባል ፓለቲክስ ውጤት ቢሆንም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ሽታ አለው። ከምንም በላይ ግን ህወሓትን በደንብ ያነበበ ሰው ነው።
ሳም፣
ባጫ ቡራዩ ተወልዶ አዲሳባ ያደገ አራዳ ነው! በፍጹም ኦሮሙማ አይደለም! የደርግ ወታደር የነበረ ነው ! አምባሳደር ያደረጉት የነሺመልስ አቢይ ኦሮሙማ ይመስለኛል! እመነኝ ባጫ ጽኑ ኢትዮጵያዊ ነው! በጣም ነው የምወደው! እስካሁን ለምን ከሚወደው ውትድርና አውጥተው አምባሳደር እንዳደረጉት አይገባኝም!

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 01:25
by Sam Ebalalehu
Horus , በጣም ነው የረካሁት ባካፈልከኝ ኢንፎርሜሽን። ሁሌም ችግር ነበረብኝ ባጫን ትራይባል ፓለቲከኛ አድርጌ መቀበል። " ቡራዩ ተወልዶ አዲስ አበባ ያደገ አራዳ ነው " የሚለው አረፍተነገርህ says it all.

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 02:28
by Horus
Sam Ebalalehu wrote:
30 Dec 2022, 01:25
Horus , በጣም ነው የረካሁት ባካፈልከኝ ኢንፎርሜሽን። ሁሌም ችግር ነበረብኝ ባጫን ትራይባል ፓለቲከኛ አድርጌ መቀበል። " ቡራዩ ተወልዶ አዲስ አበባ ያደገ አራዳ ነው " የሚለው አረፍተነገርህ says it all.
ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስልህ፤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን አንድ እውነተኛ ኢትዮጵያዊን በዚህ መልክ በማይገለጽ መንገድ ነው የምንተዋወቀው። እኔ ጎሹ ወልዴ ከሚባል የኦሮሞ አስገራሚ ኢትዮጵያዊ ሰው ጋር መድህን በሚባል ፓርቲ ውስጥ ሰርቼ ነበር ። አቢይ ባጫ ደበሌን ከሆነ ጡረታ አምጥቶት ጦር ሜዳ ስሰማው ጎሹ ወልዴ ባይኔ መጣ ! ልክ እንዳንተ የሰውዬውን ታሪክ ስከታተል አሁን የነገርኩህን የህይወቱ ታሪክ ሲናገር ሰማሁጥ ሰውዬው ሙዚቀኛ ነው፣ ዳንስም ዘፈንም ይችላል! በጣም ይስማማኛል! በደርግ ዘመን ወታደር የሆነ ነው !

Re: ትግሬ፤ ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 09:11
by Right
Bacha is a joke. He is an idiot.
The TPLF is given a life. Ethiopia will pay for this blunder enormously as it may not even exist as a country in the next decades. As if the world is reading something, a killil or a small province lead by a terrorist killers are treated as heroes of the horn and as a separate country. There will never be peace as long as TPLF exist.
Time will tell. As usual PP supporters you will eat your [deleted].

Re: ሰደህ ማሳደድ ካማረህ ዶሮህን በቆቅ ለውጣት!

Posted: 30 Dec 2022, 10:15
by Selam/
I will not call you Axumkizenam from now on, I promise.

በስንት እናቶችና ሽማግሌዎች ሲለመኑ አሻፈረኝ ብለው፣ እንዲሁም ይብቃችሁ እጃችሁን ስጡ ሲባሉ ‘አብይ አልቲማቱም‘ ይወዳል ብለው አሹፈው በየገደሉ ተፈንግለው አልቀው ሲያበቁ፣ በመጨረሻ ጥርግርግ አድርገው መሳሪያቸውን ሁሉ አስረክበው፣ ጥጋባቸውና ትዕቢታቸው እንደተነፈሰ ጎማ የሆነባቸው እነማን ናቸው?

ወዳጄ - ሁለቱም ሸውደውናል፣ ላለቀው ህዝብና ንብረትም ተጠያቂ ናቸው። የወያኔ ቅጥፈት፣ እብሪትና ኃጥያት ግን አይነሳ፣ የትየለሌ ነው። አንተንም እኮ በውሸት ትርክት ይኸን ያህል ጦር ማረክን ባሉበት አፋቸው በክለስተር ቦንብ፣ በመርዝ ቦንብ፣ በሲቪል አውሮፕላንና በቅብርጥሴ ጨረሱን እያሉ የውሸት movie ሰርተው እንደአህያ ሜዳ ለሜዳ ሲያንከባልሉህ ነበር።
Axumezana wrote:
30 Dec 2022, 00:49
ኤርትራ፥ አማራ፤ የምትለው፥ እኮ፤ አንተው፥ ራስህ፥ ነህ። የትግራይ፥ ህዝብ፥ ሁሌም፥ ሰላማዊና፥ አትንኩኝ፥ ባይ፥ህዝብ፥ ነው።