Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የመቀሌው የጋላ አብይ አህመድ መልዕክተኞች ጉዞና የአውሮፓላ ውስጥ ድራማው!! አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ቂጦን መረጠ!! አደራ ለታከለ ኡማ ይህን ምስጢር እንዳትነግሩት እና ራሱን አንዳያጠፋ!!

Post by Wedi » 29 Dec 2022, 21:57

የመቀሌው የጋላ አብይ አህመድ መልዕክተኞች ጉዞ እና የአውሮፓላ ውስጥ ድራማው!! አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ቂጦን መረጠ!! አደራ ለታከለ ኡማ ይህን ምስጢር እንዳትነግሩት እና ራሱን አንዳያጠፋ!! :lol: :lol:

በሞያሌ በኩል አድርገን ወደ ቦሌ ስንመለስ በአገር ፈንታ በአሕጉር አስፈላጊነትና አደራዳሪነት አምነው ሲወያዩ የከረሙት ዝሆኖች ወደ መቀሌ ከሚያደርሳቸው አውሮፕላን ውስጥ ገብተው እናገኛቸዋለን፡፡

ከልኡካን ቡድኑ መሀከልም አንዱ የሆነው አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ያን ጊዜ ህውሓት አሸባሪ ተብሎ ሲፈረጅ ጠረጴዛውን በመዶሻ መትቶ በማጽደቅ ፈንታ ጠሚውን ፈንክቶ እጁን ባለመስጠቱ መጸጸት ጀምሯል፡፡

የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ደግሞ በአሻጋሪው መሪ አመራር ሰጪነት እየተመራ ያጠፋቸውን ጥፋቶች ማቃለል ያሰበ ይመስል የትዊተር አካውንቱን ከፍቶ በጦርነቱ ወቀት የለጠፋቸውን ፖስቶች ማጥፋቱን ተያይዞታል፡፡

ዘግይታ ወደ አውሮፕላኑ የገባችውና አምባሳደር ሬድዋን ጎን ባዶ ወንበር የተመለከተችው "የኢትዮቴሌኮም ማኔጀር ወይዘሪት ፍሬህይወት" ወደ አምባሳደሩ ካመራች በኋላ ‹‹መቀመጥ ይቻላል?›› ብላ ስትጠይቀው ‹‹ሰው አለ›› በማለት መለሰላት፡፡ እሷን ተከትላ የመጣችውና የትራንስፖርት ሚኒስትር የሆነችው ባለሥልጣን የታከለ ኡማ ቅምጥ ቂጦ ዳግማዊት ሞገስ ‹‹ሰው አለ?›› ብላ ስትጠይቀው ግን ‹‹ዲዮጋን በፋኖስ ፈልጎ ያጣውን ፍጡር ሬድዋን በመነጽር የሚያገኘው ይመስልሻል?›› ከሚል ቀልድ ጋር ከመቀመጫው ተነስቶ አስቀመጣት፡፡ 😆

ከዚያም አውሮፕላኑ ከመነሳቱ በፊት እንድ የስልክ ጥሪ ማድረግ እንዳለበት አስታውሶ ስልክ ለመደወል ሲሞክር አልሰራ አለው፡፡ በዚህን ጊዜም ፊቱን ወደ ማኔጀሯ አዙሮ ‹‹ኔትወርክ የለም እንዴ›› በማለት ሲጠይቃት ሲም ካርዱን ብቻ ሳይሆን ሰውየውንም ዘግታው አረፈች፡፡

ንጹሐንን ወደ ጅምላ መቃብር የሚወረውር የሥልጣን ሽግግር እንደተደረገ ሰሞን ዶክተር ዳንኤል የኢሰመኮ ኮሚሽነር ሁኖ ሲሾም፣ የፍትሕ ሚኒስትር ሆኖ የተሰየመው ዶክተር ጌድዮን ጢሞቲዮስ በጢም አልባ ፊቱ ላይ የበቀለች አንዲት ብጉር እያሻሼ፣ ፍትሕ በተነፈገች አገር ላይ የፍትሕ ሚኒስትር መሆን የሚፈጥረውን ስሜት በመገምገም ላይ ሳለ፣ የሞባይሉ ጥሪ ከሐሳቡ አናጠበው፡፡
እናም ስልኩን አንስቶ ‹‹ሄሎ›› ከማለቱ ከቢሮ የደወለለት አቃቢ ሕግ ‹‹በእነዶክተር ደብረ ጽዮን መዝገብ የመሠረትኩትን የሽብር ክስ ላቋርጠው እንዴ?›› በማለት ሲጠይቀው ‹‹በፕሬዝዳንት ደብረ ጽዮን ሥም ምትክ የፕሬዝዳንት ኢሳያስንን ሥም ጻፈውና ክርክርህን ቀጥል›› የሚል መልስ ሰጥቶት ስልኩን ፍላይት ሞድ አደረገው፡፡
.

Please wait, video is loading...
:lol: :lol:
Please wait, video is loading...
:P :P
Please wait, video is loading...