Page 1 of 1

"A battalion of ENDF (Ethiopian National Defense Forces) has moved into its position" Getachew Reda

Posted: 29 Dec 2022, 19:16
by sarcasm

Re: "A battalion of ENDF (Ethiopian National Defense Forces) has moved into its position" Getachew Reda

Posted: 29 Dec 2022, 20:05
by Assegid S.
That is a GREAT RELIEVE for Dr. Debretsion n his Co. ከደቡብ-ኣፍሪካው የሰላም ስምምነት ቦኃላ ለህወሃት ትልቁ ፈተናና ስጋት የነበረው የኣማራ ወይም የኤርትራ ጦር ሳይሆን የትግራይ ወጣት ነበር። ማናለብኝ ባዩ የኦህዴድ መንግስትም ህግና ሥርዓትን በማፈረስ የፌደራል መንግስቱን ባለሥልጣናት ወደ መቀሌ የላከበትም ዋነኛ ምክንያት ለህወሃት (ለዶር ደብረፅዮንና ለግብራበሮቹ) አስተዳደር "እውቅናን" ሰጥቻለሁ ከማለት በተጨማሪ ባይቶናና ሌሎችንም ለህወሃት አንገዛም የሚሉ አካላትን "ፀባችሁ ከእኔ ጋር ነው" የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ነው። ጠቅላይ ሚንስትሩ ትላንት አረሞች ናቸው እንነቅላቸዋልን ያሉትን ዛሬ እንደ ፅጌረዳ አበባ ተክለው እየተንከቧከቧቸው ነው። ደስ የሚለው ነገር ግን፦ ፅጌረዳ አበባ ፅጌረዳ ናት ... ንጉስም ተከላት አትክልተኛ ሁሌም እሾህ አላት 8)

Re: "A battalion of ENDF (Ethiopian National Defense Forces) has moved into its position" Getachew Reda

Posted: 29 Dec 2022, 21:30
by sun
sarcasm wrote:
29 Dec 2022, 19:16

Re: "A battalion of ENDF (Ethiopian National Defense Forces) has moved into its position" Getachew Reda

Posted: 29 Dec 2022, 21:37
by Deqi-Arawit
sarcasm wrote:
29 Dec 2022, 19:16

ፈቲኽንዶ ንጉስ ትምርቃ