የ32 ሀገራት አምባሳደሮች መቐለ ገቡ:: አሜሪካ እና የአውሮፓ ሕብረት ኤምባሲ መክፈት ይፈልጋሉ
Posted: 29 Dec 2022, 08:59
የኢንግሊዝ አምባሳደርን ጨምሮ የአፍሪካ እና የአውሮፓ ሀገራት አምባሰደሮች ናቸው መቐለ የገቡት።
መቐለ የገቡት የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች በአሉላ ኣባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የትግራይ መንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።

መቐለ የገቡት የተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች በአሉላ ኣባነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ሲደርሱ የትግራይ መንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።