Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Selam/ » 29 Dec 2022, 12:41

Sure, except Ethio360!

Horus wrote:
29 Dec 2022, 02:23

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 13:22

Selam,
በጦር መሳሪያ ሲደባደቡ 1 ሚሊዮን ሰው ያስገደሉት ሲታረቁ በቃላት የተደባደቡ እንዴት አይታረቁም? ሁሉም አንደ ነገር ነው የሚያወሩት! ግለሰብ ጋዜጠኞች ያሻቸውን የግል ሃሳብ የመግለጽ መብት አላቸው ። የመናገር ነጻነት ማለት ያ ነው ። እኔ እስከ ሚገባኝ ሁሉም ድግግሞሽ እየሆኑ ነው። ስለዚህ እኔ ኢትዮ360 አንድ ይሁን ባይ ነኝ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Selam/ » 29 Dec 2022, 13:49

ትክክል ነህ፣ I get corrected.

ፍርፋሪ በየግላቸው ስለለመዱ ተግባራዊነቱ አጠያያቂ እንደሆነ ተጠብቆ፣ ሀገር ሰላም ይሁንና አንድ እንሁን የምንል ሰዎች ፣ የተበጣጠሰው ሜዲያ ጠበብ እንዲል መደገፍ አለብን።

Horus wrote:
29 Dec 2022, 13:22
Selam,
በጦር መሳሪያ ሲደባደቡ 1 ሚሊዮን ሰው ያስገደሉት ሲታረቁ በቃላት የተደባደቡ እንዴት አይታረቁም? ሁሉም አንደ ነገር ነው የሚያወሩት! ግለሰብ ጋዜጠኞች ያሻቸውን የግል ሃሳብ የመግለጽ መብት አላቸው ። የመናገር ነጻነት ማለት ያ ነው ። እኔ እስከ ሚገባኝ ሁሉም ድግግሞሽ እየሆኑ ነው። ስለዚህ እኔ ኢትዮ360 አንድ ይሁን ባይ ነኝ።

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Sam Ebalalehu » 29 Dec 2022, 14:15

አንዳችውም አስፈላጊ አይመስሉኝም። ሁሉም የእኛና እነርሱ ፓለቲካ መግለጫ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ሰላም ከመጣ የ እነሱ ፖለቲካል "ዘገባ" obsolete ይሆናል። ትርከታቸው ሁሉ በጣም -- ለምሳሌ ER ላይ ተጥደው ለሚውሉ -- ለተወሰነ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ታስቦ የሚነገር ነው። እራሳቸውን ከግዜ ጋር የማስታረቅ ችሎታ ያላቸው አይመስለኝም። ያ ማንበብን ይጠይቃል። ሰዎቹ አያነበቡ ለመሆኑ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቸግራል።

Horus
Senior Member+
Posts: 42831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Horus » 29 Dec 2022, 15:36

Sam Ebalalehu wrote:
29 Dec 2022, 14:15
አንዳችውም አስፈላጊ አይመስሉኝም። ሁሉም የእኛና እነርሱ ፓለቲካ መግለጫ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ እውነተኛ ሰላም ከመጣ የ እነሱ ፖለቲካል "ዘገባ" obsolete ይሆናል። ትርከታቸው ሁሉ በጣም -- ለምሳሌ ER ላይ ተጥደው ለሚውሉ -- ለተወሰነ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ታስቦ የሚነገር ነው። እራሳቸውን ከግዜ ጋር የማስታረቅ ችሎታ ያላቸው አይመስለኝም። ያ ማንበብን ይጠይቃል። ሰዎቹ አያነበቡ ለመሆኑ እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቸግራል።
ሳም፣
አው፣ እኔ አንድ ይሁኑ ያልኩት አስፈላጊ ስለሆኑ ሳይሆን ተመሳሳይ ስለሆኑ ነው ። እንዳልከው አንዳቸውም ታዳጊና ምጡቅ ኢንተለክቿል መሰረት የላቸውም። 24/7 ስልክ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ወሬና ሽኩቻ በመከታተል ስለሚያባክኑ በትክክል መማሪያም ማንበቢያም ግዜ የላቸውም፣ አላነበቡም አልተማሩም ! ይህ ደሞ በነሱ አያበቃም በጠቅላላው ድህረ ደርግ ትውልድ የሚኖረው ምሁረ አልባ አለም ውስጥ ነው ። በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ሃሳብ ሞቶዋል፣ ቲኦሪ የሚባል ነገር የለም! ፊሎሶፊ በጣቱ የሚነካ ወጣት የለም፤ መመራመር ቆሞዋል።

ዛሬ አንድ ምሁር ነኝ የሚል የዚህ ትውልድ ሰው ይዘህ የዛሬቱ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓትና መንግስት ተንትን ብትለው ቃሉ እንኳን አይገባውም! We are in a state of end of ideology and knowledge-free information driven historical moment. Ask any government cadre what kind of political or conflict resolution model is driving the current Tigrean drama, you will get zero answer! So, yes the media are our reflection and our state of knowledge is a piece of BS.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Sam Ebalalehu » 29 Dec 2022, 15:51

I agree , Horus, indeed the media describes us who we are.

Selam/
Senior Member
Posts: 17900
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Ethio360 + EMS + Anchor Media + Dere Tube ታርቀው እንደ ገና ኢሳት መሆን አለባቸው!

Post by Selam/ » 29 Dec 2022, 16:08

They sustain financially because they represent the average Ethiopian consumer. But when the dust settles down, they will be forced to jump off the wagon or merge with like-minded media outlets. Lol!

Post Reply