Page 1 of 1

የፌደራል ወታደሮች ነገ መቀሌ ይገባሉ

Posted: 29 Dec 2022, 00:01
by Thomas H
አየር ማረፊያ እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠብቁ 80 የፌዴራል ወታደሮች ነገ መቀሌ ይገባሉ:: ሥራ ከመጀመራቸው በፊት ግን የኮቪድ ቴስት አድርገው ማለፍ አለባቸው:: የከባድ መሣሪያ ትጥቅ መፍታትን በተመለከተ መንገድ ላይ የተጣሉ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ታንኮች ውሰዱ ተብሎ ተነግሯቸዋል ::

Re: የፌደራል ወታደሮች ነገ መቀሌ ይገባሉ

Posted: 29 Dec 2022, 00:34
by TesfaNews