The Ethio-Eritrea peace agreement signed in Jeddah, Saudi Arabia is a ticking time bomb.
Posted: 28 Dec 2022, 18:51
The statements made by this high-ranking military official are really unsettling.


https://www.facebook.com/EBCzena/posts/6301240803241076
የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ዋና አዛዥ ሪር አድሚራል ክንዱ ገዙ ሀገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ታሪክ ያላት በመሆኑ ለዚች ትልቅ ሀገር ባህር ኃይል ማቋቋም የህልውና ጉዳይ እንጂ ቅንጦት ሊሆን አይችልም ማለታቸው የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት አስታውቋል።


https://www.facebook.com/EBCzena/posts/6301240803241076