Page 1 of 1

አየር መንገዱ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ አደረገ። በቀጣይም የፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሚጨምር ገልጿል

Posted: 28 Dec 2022, 11:18
by sarcasm
Come on Temari, I cannot cover for you any longer : )

አየር መንገዱ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ አደረገ
*****************

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአርብ ታህሳስ 21 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ ማድረጉን አስታወቀ።
በቀጣይም የመንገደኛ ፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት በቀን የሚያደርገውን የበረራ ምልልስ እንደሚጨምር አየር መንገዱ ገልጿል።

ደንበኞች ባሉበት ቦታ ሆነው የአየር መንገዱን ድረ ገፅ እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ ተጠቅመው መመዝገብና ትኬት መቁረጥ የሚችሉ መሆኑንም አስታውቋል።
Please wait, video is loading...

Re: አየር መንገዱ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ አደረገ። በቀጣይም የፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሚጨምር ገልጿል

Posted: 28 Dec 2022, 11:29
by TesfaNews

Re: አየር መንገዱ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ አደረገ። በቀጣይም የፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሚጨምር ገልጿል

Posted: 29 Dec 2022, 09:56
by sarcasm
https://www.facebook.com/watch/?v=702681281378974
Please wait, video is loading...

Re: አየር መንገዱ ወደ መቐለ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ በቀን ወደ ሁለት ከፍ አደረገ። በቀጣይም የፍላጎት ቁጥርን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንደሚጨምር ገልጿል

Posted: 29 Dec 2022, 10:09
by euroland
Good. Please keep positive news coming.
We were tired of “እርዳታው አልደረስንም “ news you post a few hours. I hope the chigar kilil now ready to feed itself.

sarcasm wrote:
28 Dec 2022, 11:18