Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጠወለገችው አበባ - አዲስ አበባ።

Post by Abere » 27 Dec 2022, 14:55

በአዲስ አበባ ሰዎች ተረኛ! ተረኛ! እያሉ ነገር አለሙን ሁሉ ሲያማርሩ መስማት እጅግ ነፍ ነው። ወያኔ በኦነግ ተተካ እንጅ ለውጥ የለም ለማለት ነው። ነገሩ ባይገርመኝም በሹክሹክታ ተረኛ! ተረኛ! ይባላል ግን እንደት እና ምን አይነት ተረኛ ተተካ ነው የሚባለው ስል ለግርምት ጠየቅሁ። እንድሁ ተረኛ ተረኛ ይባላል እንጅ ሰነፍ ተረኛ ነው የተተካው። ተረኛ አይደለም - ሰነፍ በላተኛ ነው:: ሳይሰራ ሳይጥር በስንፍና ተቀምጦ ተረኛ የሆነ። ኬኛ እንጅ ራዕይ እና ስራ ታታሪነት የሌለው። አዲስ አበባ እየጠወለገች ነው በመንጋ እየተጋጠች። መንጋ በዕቅድ ካልተሰማራ የግጦሽ ቦታውን ያደርቀዋል። አሁን አዲስ አበባ ህሌናቸውን በሸጡ እና አብሮ መኖር በማይችሉ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ሲያዩ ዐይናቸውን የሚያማቸው የስንፈተ-መንግስትነት በሽታ የተጠናወታቸው ስግብግቦች እየተጋጠች እና እየጠወለገች ነው። ህሌና ያለው ኢትዮጵያዊ ከአዲስ አበባ ላይ እጁን ማንሳት ይገባዋል። ይህ የኦነግ መንግስት የዕብደት ስራ ክብሪት ጭሮ እራሱን እንደማቃጠል ነው። አድስ አበባ እጅግ በመናጢ ድህነት የሚሰቃይ በርካታ ኗሪዎች ተሞልታለች - ሽሮ እንደ ክትፎ ከተወደደብት እና ከተናፈቀበት የዘመን መጨረሻ ደርሳለች። Save Addis Ababa - the home of All Ethiopians.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጠወለገችው አበባ - አዲስ አበባ።

Post by Axumezana » 27 Dec 2022, 15:55

አራት፥ ኪሎ፥ እየናፈቀህ፥ እንዳይሆን፥ ይህን፥ የምታወራው? በኢሕአድግ፤፤ ዘመንም፥ መኮነን፥ አሁንም፥ መኮነን፥ ይቺ፥ ልቅሶ፥ ከፉየሉ፥ በላይ፥ ናት።

Abere
Senior Member
Posts: 15448
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጠወለገችው አበባ - አዲስ አበባ።

Post by Abere » 27 Dec 2022, 17:36

መልካም ስራ እና ግብረገብ ያነጸው አስተዳደር እስካልታየ ድረስ የህዝብ እሮሮ መኖር የግድ ይላል። ልቧ በአባይ ትግራይ ደረቅ ህልም ኪሷ በስርቆት የተሟላው ወያኔ ቀደም ብላ የህዝብ ምሬት ሰምታ ቢሆን ይህን ያህል አሰቃቂ ሂሳብ ባልከፈለች - የትግራይ ህዝብም አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቶ ጥቁር ታሪክ በእራሱ ላይ ባለስቆጠረ ነበር። አዎ! በአዲስ አበባ በርካታ የወያኔ ህንጻዎችን አየሁ በተፈናቀለ ገበሬ መሬት ላይ፤ የአዲስ አበባ ጎዳና በአብዚ አብዚ አሸብርቃ ነበር። ጊዜ ለሁሉ ሆነ እና አሁን ፎቶው ተልጦ የወደቀበት የመቃብር ሃውልት መስሏል የነዚያ የወያኔ ፎቆች እና መንገዶች። ወያኔ ሌሎች ኢትዮያንን እጎዳለሁ ብላ በመጨረሻ እራሷን ደርግማ እንደ ሻማ አጠፋች። የእኔ ምክር ስለጠፋው የወያኔ ዝና እና ስለ ከሰረው የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ይህ እጣ በሌላው ወገኔ በሆነው የኦሮሞ ህዝብ እንዳይ ደርስ ማሳሰቤ ነው። TPLFs are always serpent. የኢትዮጵያ ህዝብ እግር የነሳው እባብ የትግሬን ወያኔ ብቻ ነው። ወያኔ ምክር ፍሬ ከእበት የሚገኝ ትላትል ነው።
Axumezana wrote:
27 Dec 2022, 15:55
አራት፥ ኪሎ፥ እየናፈቀህ፥ እንዳይሆን፥ ይህን፥ የምታወራው? በኢሕአድግ፤፤ ዘመንም፥ መኮነን፥ አሁንም፥ መኮነን፥ ይቺ፥ ልቅሶ፥ ከፉየሉ፥ በላይ፥ ናት።

Axumezana
Senior Member
Posts: 19207
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የጠወለገችው አበባ - አዲስ አበባ።

Post by Axumezana » 28 Dec 2022, 03:20

ፍየል፥ ወዲህ፥ ቅዝምዝም፥ ወድያ፥ እንደኢሳያስ ፥ ሁሉንም፥ ወደ፥ ወያኔ፥ የማላከክ፥ በሽታ፥ ያለብህ፥ ይመስላል።

Post Reply