Page 1 of 1

የትግሬ ጦርነት አላማ? ተዋግቶ ተዋግቶ ዉጊያ ማቆም !!!

Posted: 27 Dec 2022, 02:15
by Horus
ይህን ከመሰለ ግዙፍና ታሪካዊ ድንቁርና ኦሮሞችም ግዙፍና የማይቀረውን ትምህርት መውሰድ አለባቸው ! አንድን ሕዝብ ያለ ፍላጎቱ ለመጨፍለቅ በዕብሪት መወጠር መጨረሻው ወይ ስልጣን መልቀቅ ወይም የህቡን ጥያቄ መቀበል ይሆናል ! ታሪክ ሁልግዜ የሚያረጋግጠው ይህን ሃቅ ነው!

ብልህ ከሌሎች ስህተት ይማራል! ገዋ ጂል ከራሱ ስህተት ይባላል