Page 1 of 1

ጥጋቡ እንደ መኪና ጎማ ከመተንፈሱ በፊት (ልክ ከመግባቱ በፊት)

Posted: 26 Dec 2022, 11:56
by Fed_Up
ፈራሕ ጢጡ
ናብ ናይሮቢ ፈርጢጡ
ክፍርም በኣሰርተ ጣቱ
ንሕነብሩ..ንኸይሞቱ :lol: :lol: :lol:





እንዲህ ሊንበረከክ .. እንዲህ ሊፏቀቅ
ድዱን አሰብሮ .. እንዲህ ሊነፈርቅ

ሞት ቤቱ ሲያንኳኳ.. መጣሁልህ ሲለው
ፈረማት ተገዶ..ቋቅ እያለው
ይብላኝ ለአጋሜ እናት..ልጇን ላስበላው
አይቀርለት ሞቱ..
ደመ ከልብነቱ