Page 1 of 1

ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በመቐለ የተፈናቃዮች መጠልያ ጣብያ የሚገኙ ኣካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ወደየ ቤታቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ

Posted: 26 Dec 2022, 10:12
by sarcasm

Re: ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በመቐለ የተፈናቃዮች መጠልያ ጣብያ የሚገኙ ኣካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ወደየ ቤታቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ

Posted: 26 Dec 2022, 11:45
by euroland
ወደየቤታቸው አይደል እንዴ አሁን የተመለሱት ?
የአማራ መሬት ወሮ የሰፈረ ሁሉ አሁን እንደ ቀድሞ መስሎት ሄጄ አሁንም ልስፈር ማለት አይችልም።


sarcasm wrote:
26 Dec 2022, 10:12

Re: ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅለው በመቐለ የተፈናቃዮች መጠልያ ጣብያ የሚገኙ ኣካል ጉዳተኛ ተፈናቃዮች ወደየ ቤታቸው ለመመለስ ይፈልጋሉ

Posted: 26 Dec 2022, 12:54
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ ባድሜን ሰሜን ትግራይ፣ ወልቃይትን ደግሞ ምዕራብ ትግራይ፣ ብለን የመጥራት መብት የለንም። :roll: :roll: