Page 1 of 1
አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 25 Dec 2022, 10:27
by Axumezana
(1) ሙሰኛና፥ የነቀዘ፥እህል፥አንድ፥ ነው፥ ልዩነታቸው፥ የነቀዘ፥ እህል፥ መፈወስ፥ ባይቻልም፥ ሙሰኛ፤ ግን፥ ራሱን፥ ሊቀይር፥ ይችላል፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9#p1350319
(2) ሙስናን፥ ስርኣት፥ ዘርግቶ፥ መዋጋት
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1344583
(3) ሙሰኞን፥ በህግ፥ ካልተቀጣ፥ አገሩ፥ ሁሉ፥ ሙሰኛ፥ ይሆናል። አለባብሰው፥ ቢያርሱ፥ በአረም፥ ይመለሱ፥ ነውና፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=311971
( 4) ሙሰኛ፥ራሱን፥መቀየር፥ እንደሚችል፥ መጽሀፍ፥ ቁዱሳዊ፥ ምሳሌ፤
የሉቃስ፥ ወንጌል፥ምዕራፍ 19
ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥
2 እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ።
3 ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው።
4 በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ።
5 ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና። ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው።
6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
7 ሁሉም አይተው። ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ።
8 ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን። ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
9 ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
Re: አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 25 Dec 2022, 14:28
by euroland
Give your useless “advise” to your Chigar Kilil’s leaders. Leave Ethiopian matters to Ethiopians.
Axumezana wrote: ↑25 Dec 2022, 10:27
(1) ሙሰኛና፥ የነቀዘ፥እህል፥አንድ፥ ነው፥ ልዩነታቸው፥ የነቀዘ፥ እህል፥ መፈወስ፥ ባይቻልም፥ ሙሰኛ፤ ግን፥ ራሱን፥ ሊቀይር፥ ይችላል፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9#p1350319
(2) ሙስናን፥ ስርኣት፥ ዘርግቶ፥ መዋጋት
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1344583
(3) ሙሰኞን፥ በህግ፥ ካልተቀጣ፥ አገሩ፥ ሁሉ፥ ሙሰኛ፥ ይሆናል። አለባብሰው፥ ቢያርሱ፥ በአረም፥ ይመለሱ፥ ነውና፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=311971
( 3) ሙሰኛ፥ራሱን፥መቀየር፥ እንደሚችል፥ መጽሀፍ፥ ቁዱሳዊ፥ ምሳሌ፤
የሉቃስ፥ ወንጌል፥ምዕራፍ 19
ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥
2 እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ።
3 ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው።
4 በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ።
5 ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና። ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው።
6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
7 ሁሉም አይተው። ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ።
8 ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን። ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
9 ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
Re: አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 25 Dec 2022, 15:30
by Axumezana
Ascari Euro you are confused, bitter and jealous for not being Ethiopian! As I always say, you are welcome to come back home!
Re: አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 25 Dec 2022, 15:36
by Fiyameta
Re: አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 01 Jan 2023, 17:11
by Axumezana
Axumezana wrote: ↑25 Dec 2022, 10:27
(1) ሙሰኛና፥ የነቀዘ፥እህል፥አንድ፥ ነው፥ ልዩነታቸው፥ የነቀዘ፥ እህል፥ መፈወስ፥ ባይቻልም፥ ሙሰኛ፤ ግን፥ ራሱን፥ ሊቀይር፥ ይችላል፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9#p1350319
(2) ሙስናን፥ ስርኣት፥ ዘርግቶ፥ መዋጋት
ሙስናን፥ መዋጋት፥ የሚቻለው፥ በአንድ፥ ሰሞን፥ ዘመቻ፥ ሳይሆን፥ ቀጣይ፥ በሆነ፥ የለውጥ፥ ሂደት ነው። ንቅዘት፥ የማያዋጣ፥ አማራጭ፥ መሆኑን፥ ደግሞ፥ ነቅዘው፥ መታረም፥ እምቢ፥ ባሉ፥ ግለሰቦች፥ ላይ፥ ህጋዊ፥ እርምት፥ መውሰድ፥ ያስፈልጋል።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 1#p1344583
(3) ሙሰኞን፥ በህግ፥ ካልተቀጣ፥ አገሩ፥ ሁሉ፥ ሙሰኛ፥ ይሆናል። አለባብሰው፥ ቢያርሱ፥ በአረም፥ ይመለሱ፥ ነውና፤
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=311971
( 4) ሙሰኛ፥ራሱን፥መቀየር፥ እንደሚችል፥ መጽሀፍ፥ ቁዱሳዊ፥ ምሳሌ፤
የሉቃስ፥ ወንጌል፥ምዕራፍ 19
ወደ ኢያሪኮም ገብቶ ያልፍ ነበር። እነሆም ዘኬዎስ የሚባል ሰው፥
2 እርሱም የቀራጮች አለቃ ነበረ፥ ባለ ጠጋም ነበረ።
3 ኢየሱስንም የትኛው እንደ ሆነ ሊያይ ይፈልግ ነበር፤ ቁመቱም አጭር ነበረና ስለ ሕዝቡ ብዛት አቃተው።
4 በዚያችም መንገድ ያልፍ ዘንድ አለውና ያየው ዘንድ ወደ ፊት ሮጦ በአንድ ሾላ ላይ ወጣ።
5 ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና። ዘኬዎስ ሆይ፥ ዛሬ በቤትህ እውል ዘንድ ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ አለው።
6 ፈጥኖም ወረደ በደስታም ተቀበለው።
7 ሁሉም አይተው። ከኃጢአተኛ ሰው ጋር ሊውል ገባ ብለው አንጐራጐሩ።
8 ዘኬዎስ ግን ቆሞ ጌታን። ጌታ ሆይ፥ ካለኝ ሁሉ እኵሌታውን ለድሆች እሰጣለሁ፤ ማንንም በሐሰት ከስሼ እንደ ሆንሁ አራት እጥፍ እመልሳለሁ አለው።
9 ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤
10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።
Re: አብይ፥ ንቅዘትን፥ እንዴት፥ይዋጋ!
Posted: 24 Feb 2023, 10:22