Page 1 of 1

ጤና ይስጥልኝ ውድ ወገኖቼ - በቀኝም በግራም ያላችሁ።

Posted: 25 Dec 2022, 10:21
by Abere
ጤና ይስጥልኝ ውድ ወገኖቼ - በቀኝም በግራም ያላችሁ። እምዬ ኢትዮጵያን ለአጭር ጊዜም ቢሆን ከገጠር እስከ ከተማው በማየት ላይ ነበርኩ - ከብርካታ አመታት በኋላ። መልካም የፈረንጆች ገና ይሁንላችሁ - በምዕራቡ አለም ለምትኖሩ ሁሉ። ሰላም ዕለተ ሰንበት!

Re: ጤና ይስጥልኝ ውድ ወገኖቼ - በቀኝም በግራም ያላችሁ።

Posted: 25 Dec 2022, 15:15
by TesfaNews
Abere wrote:
25 Dec 2022, 10:21
ጤና ይስጥልኝ ውድ ወገኖቼ - በቀኝም በግራም ያላችሁ። እምዬ ኢትዮጵያን ለአጭር ጊዜም ቢሆን ከገጠር እስከ ከተማው በማየት ላይ ነበርኩ - ከብርካታ አመታት በኋላ። መልካም የፈረንጆች ገና ይሁንላችሁ - በምዕራቡ አለም ለምትኖሩ ሁሉ። ሰላም ዕለተ ሰንበት!

ነጭ ጎጃሜ :arrow:

Re: ጤና ይስጥልኝ ውድ ወገኖቼ - በቀኝም በግራም ያላችሁ።

Posted: 25 Dec 2022, 15:23
by Axumezana
ሸኔው፥ አበረ፥ እንካን፥ በሰላም፥ መጣህ፤