Page 1 of 1

ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 02:10
by Horus

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 02:16
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Dec 2022, 02:10
yihe qwanqwa ende āgewinya yimesilegnal

The language sounds like a river flowing down a stream

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 02:41
by Horus
Noble Amara,
ልብ በል እነዚህ ተናጋሪዎች በሙሉ በጣም የከተማ ጉራጌኛ ተናጋሪዎች ናቸው! የባላገሩ በጣም ከባድ ነው! ግን አንተ መስማት ስለማትችል ነው እንጂ ሁሉም የተለያዩ የጉራጌ ዲያሌክቶች ናቸው ። እኔ ሁለቱን በደምብ እሰማለሁ ! የጉራጌ አክሰንት እንደ አማርኛ ለስላሳ አክሰንት ነው ። ግን ቃልቶቹ በቀደም እንደ አሳየሁህ በፍጹም ካገው የተለዩ ናቸው ። እዚህ ቦታው አይደለም እንጂ የሚተቀሟቸው ቃላት እንዴት ግዕዝና አማርኛ እንደ ሚሆኑ አሳይህ ነበር! ዛሬ ያለብን ችግር ብልጽግና ምራብና ምስራቅ ጉራጌ ብሎ ሊከፋፍለን እየሞከረ ስለሆነ ያን ለመግደል ነው እነዚህ አርቲስቶች እያደረጉ ያሉት! የኔ ምኞት ያዲሳባ ጉራጌ ይህን የመብት ጥያቄ አጠንክሮ ሲያነሳ ማየት ነው! የአገው ኢፍሉውንስ ምን ያህል እንደ ሆነ አላቅም! በመሰረቱ የአገው ቋንቋ እስትራክቸር ምን እንደ ሚመስል ያጠናሁት ነገር አይደለም ። ነገር ግን ጉራጌኛ እንደ ትግርኛና አረብኛ ጆሮ የሚሰቀጥጥ ድምጽ የለውም!

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 02:49
by Horus
ክስታኔ (ዶቢ)

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 02:55
by Noble Amhara
Similar accent


Soddo sounds very similar to amharic



Balcha Safo language was hidden from us on purpose .😂

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 03:00
by Horus

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 03:04
by Right
OK if Gurage is one people so is Ethiopia.
The Gurage people and the Ethiopian people can live in peace as two good neighbours but where will you draw the line of border.

If Gurage is one people then Prove it by declaring your independence.
We will say the same thing what we are saying to the Tigrains.

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 03:18
by Horus
ኖብለ አማራ!
እንደ ነገርኩህ የከተማ ክስታኔኛ በጣም ካማርኛ ጋር ተቀላቅሎ ነው እንጂ የባላገሩ ከባድ ነው ። ከአገውኛ አክሰንት በሰባት ቤት ያለው ዳ ብቻ ነው ! ለምሳሌ ሰባት ቤት ቤተንዳ ይላሉ ። የአገው ካ እና ሃ በፍጹም በጉራጌኛ የለም ። እኛ ና፣ ማ፣ ኛ እንላለን። ካ በትግርኛ አለ ፣ ለምሳሌ አጆካ ! አጆሃ !

እጅግ የምወዳት የሰባት ቤቱ ሰላም

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 03:33
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Dec 2022, 03:18
ኖብለ አማራ!
እንደ ነገርኩህ የከተማ ክስታኔኛ በጣም ካማርኛ ጋር ተቀላቅሎ ነው እንጂ የባላገሩ ከባድ ነው ። ከአገውኛ አክሰንት በሰባት ቤት ያለው ዳ ብቻ ነው ! ለምሳሌ ሰባት ቤት ቤተንዳ ይላሉ ። የአገው ካ እና ሃ በፍጹም በጉራጌኛ የለም ። እኛ ና፣ ማ፣ ኛ እንላለን። ካ በትግርኛ አለ ፣ ለምሳሌ አጆካ ! አጆሃ !
Languages evolve and are not static and due to geography changes and dialects form.
I can hear the root accent of guragegna

I compared guragegna to hadiya and could easily see the difference in (( root accent ))

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 03:39
by Horus
Noble Amara

Here is Kistanegna (Sodo)
notice the suffix .. የ፣ ነ፣ በ (ያ፣ ኔ፣ ና፣ ኝ፣ ቤ፣ ቦ) classic Semitic ኢትዮጵያ፣ ሃዋሪያ፣ መጀመሪያ .. ሆነ፣ ተበተነ፣ ተነተነ ፣ ቦ (ግዕዝ) መሆን ማለት ነው! ቦ ነገር፣ ዪቦ፣ ..........


Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 04:03
by Horus
ኞብለ
notice the suffix ወ፣ ተ ፣ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊ (ግዕዝ) ይህ ሌላ የ7 ቤት ዲያሌክት ነው

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 09:57
by Selam/
First time to hear Agew, and I really like it. It sounds like Hebrew to me, specially the uniqueness of that backward snore in the throat “CHHHE” which sounds different from Tigrigna or Arabic.
Noble Amhara wrote:
25 Dec 2022, 02:55
Similar accent


Soddo sounds very similar to amharic



Balcha Safo language was hidden from us on purpose .😂

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 15:27
by Horus
ሰላም፣
ይህ የጎጃም አገውኛ ነው፣ በጣማ ለስላሳ ነው ። የሰሜን አገውኛ በጣም ሃይለኛ ነው ። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ ጠ። ጨ። ጸ፣ ቀ የሚባሉት ድምጾች የወሰዱት ከአገውኛ ነው ። ለምሳሌ ግዕዝ እነዚህ ድምጾች አልነበሩትም ! ድሮ ድሮ አገውኛ የወፍ ቋንቋ ይባል ነበር ይባላል ። ጨጨጸጸቀቀ ...! ስለ ሚል ።

Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 15:41
by Noble Amhara
Horus wrote:
25 Dec 2022, 15:27
ሰላም፣
ይህ የጎጃም አገውኛ ነው፣ በጣማ ለስላሳ ነው ። የሰሜን አገውኛ በጣም ሃይለኛ ነው ። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ ጠ። ጨ። ጸ፣ ቀ የሚባሉት ድምጾች የወሰዱት ከአገውኛ ነው ። ለምሳሌ ግዕዝ እነዚህ ድምጾች አልነበሩትም ! ድሮ ድሮ አገውኛ የወፍ ቋንቋ ይባል ነበር ይባላል ። ጨጨጸጸቀቀ ...! ስለ ሚል ።
Sekota (Northern)!


Re: ጉራጌ! አንድ ሕዝብ! አንድ ክልል! አንድ ሚዲያ!

Posted: 25 Dec 2022, 16:00
by Horus
Noble Amhara wrote:
25 Dec 2022, 15:41
Horus wrote:
25 Dec 2022, 15:27
ሰላም፣
ይህ የጎጃም አገውኛ ነው፣ በጣማ ለስላሳ ነው ። የሰሜን አገውኛ በጣም ሃይለኛ ነው ። የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ ጠ። ጨ። ጸ፣ ቀ የሚባሉት ድምጾች የወሰዱት ከአገውኛ ነው ። ለምሳሌ ግዕዝ እነዚህ ድምጾች አልነበሩትም ! ድሮ ድሮ አገውኛ የወፍ ቋንቋ ይባል ነበር ይባላል ። ጨጨጸጸቀቀ ...! ስለ ሚል ።
Sekota (Northern)!

Noble,
ከዚህም የጠነከረ ሻርፕ አገውኛ አክሰንት ሰምቻለሁ! ይህ እንዲያውም ከአዊ አገው የተጠጋ ነው! ግ ን ልብ ብለህ ከሆነ አዊ ዋና ሰፊክሱ ካ ነው (እንደ ግሪክ ኮ) የሰቆጣው ጻ/ሳ ነው!