Page 1 of 1

የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 20:09
by Horus
አቢይ አህመድ ለለውጥ አጎፍሮ ወያኔን የቀን ጅብና የኢትዮጵያ ካንሰር እንዳላለ፣ ስኖር ኢትዮጵያዊ ስሞት ኢትዮጵያ እሆናለሁ እንዳላለ፣ ኢትዮጵያ ለራሷ ታላቅ የተራራ ላይ ኮከብ ብቻ ሳትሆን አፍሪካን አንድ አድርጋ ትመራለች እንዳላለ ዛሬ አይደለም ያገር መምሪያ ርዕዮተ ዓለም ፣ አይደለም መንግስት ማዋቀሪያ ንድፈ ሃሳብ ሊኖረው ቀርቶ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፍሬም ወርክ መመልከት የተሳነው፣ ለያንዳንዱ ቡድን የሚስማማውን ንግግር በመመገብ በማንም የማይታመን ሰውና መንግስት ሆኖ ቁጭ አለ!

ለምን ቢባል? መልሱ መዋሸት ይባላል! የዛሬ 4 አመት የተሰበክነው ለውጥ የት ደረሰ? የተሰበክነው ፍትህ የት ደረሰ? የተሰበክነው ዴሞክራሲ (ኤትኖክራሲ አላልኩም) የት ደረሰ? አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዋሽቷል! ስለሆነም ዛሬ አቢይና መንግስቱ ምን እንደ ሚያደርጉ እንኳን አያውቁትም!

Abiy Ahmed cannot even correctly frame the basic problems of the Ethiopian society, leave alone correctly solve those problems. Now, he is engaged in wholesale blaming of every sector of the society, every ethnic group of the Ethiopian nation. This is what happens when a ruler becomes unable to rule. This is what happens when the desires and interests of the people become different and opposite to the desires and motives of the ruler.

ባንድ ቃል አቢይ በኢትዮጵያ ልክ የተሰፋ ሱሪ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ልክ የተሰፋ እጀጠባብ ከመልበስ ይልቅ ኢትዮጵያ በሱ ልክ የተሰፋ ሱሪ ለማልበስ ሌት ተቀን ባክኖ አሁን የሱን ሱሪ አልለብስ ያለውን ሁሉ መሳደብና መገሰጽ ጀመረ ። ይህ ደሞ በግልጽ ያንድ መሪ ችሎታ ማጣትና ውድቀት ምልክት ነው።

ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ሱሪ እጅጉን ጠቧታል! ልክ እሱን ወደ ስልጣን ያመጣው የወያኔ ቁምጣ በጣም በጣም ጠቧት እንደ ነበር! የኦሮሞ ተረኞች ኢትዮጵያን የሚያክል ግዙፍና ጥንታዊ፣ እጅግ ፖለቲካኛ አገርን በኮማንድ ፖስትና በዱላ መግዛት እንደ ማይችሉ መች ይሆን የሚገነዘቡት? :?: :idea: :idea:

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 20:24
by Horus
አቢይ አህመድ የሞራል መርህም ሆነ የፖለቲካ ክህሎት የለወም ። አቢይ ከሌቦች ጋር ምንም ጠብ የለውም !

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 20:27
by gearhead
የለውጥ ሌባ ቅርሻቶችን ተከትሎ ነው ጉድ የገባው!! ምርጫ የተካሄደበት አንድ ክልል ቢኖር የአማራ ክልል ነው!! ይህ የአማራን ፍላጎት የተረጎመ መንግስት ነው!! አምስት የኦሮሞ ፓርቲዎችን ታፍነው ጦርነት ከታችሁ ኢኮኖሚውን እንክትክቱን ማጥፋታችሁ ሳያንስ: አሁን ደሞ አገርን አናርኪ ውስጥ ለመክትና እራስን ለማዳን ሽምጥጥጥ አርጋችሁ ትዋሻላችሁ!!

ኢህአፓ አናርኮ ፋሽስት ነው የሚለውን ድሮ በልጅነት ያልገባንን ቃል ኖረን እያየነው ነው!!

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 20:39
by Horus
gearhead wrote:
24 Dec 2022, 20:27
የለውጥ ሌባ ቅርሻቶችን ተከትሎ ነው ጉድ የገባው!! ምርጫ የተካሄደበት አንድ ክልል ቢኖር የአማራ ክልል ነው!! ይህ የአማራን ፍላጎት የተረጎመ መንግስት ነው!! አምስት የኦሮሞ ፓርቲዎችን ታፍነው ጦርነት ከታችሁ ኢኮኖሚውን እንክትክቱን ማጥፋታችሁ ሳያንስ: አሁን ደሞ አገርን አናርኪ ውስጥ ለመክትና እራስን ለማዳን ሽምጥጥጥ አርጋችሁ ትዋሻላችሁ!!

ኢህአፓ አናርኮ ፋሽስት ነው የሚለውን ድሮ በልጅነት ያልገባንን ቃል ኖረን እያየነው ነው!!
እናሳ ኩሊዎቹ በአስተሳሰብ ልቀው ቁማሩን በሉን ነው እያልክ ያለሀው! አህያ! :lol: :lol: :lol:

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 20:57
by sun
Horus wrote:
24 Dec 2022, 20:09
አቢይ አህመድ ለለውጥ አጎፍሮ ወያኔን የቀን ጅብና የኢትዮጵያ ካንሰር እንዳላለ፣ ስኖር ኢትዮጵያዊ ስሞት ኢትዮጵያ እሆናለሁ እንዳላለ፣ ኢትዮጵያ ለራሷ ታላቅ የተራራ ላይ ኮከብ ብቻ ሳትሆን አፍሪካን አንድ አድርጋ ትመራለች እንዳላለ ዛሬ አይደለም ያገር መምሪያ ርዕዮተ ዓለም ፣ አይደለም መንግስት ማዋቀሪያ ንድፈ ሃሳብ ሊኖረው ቀርቶ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ፍሬም ወርክ መመልከት የተሳነው፣ ለያንዳንዱ ቡድን የሚስማማውን ንግግር በመመገብ በማንም የማይታመን ሰውና መንግስት ሆኖ ቁጭ አለ!

ለምን ቢባል? መልሱ መዋሸት ይባላል! የዛሬ 4 አመት የተሰበክነው ለውጥ የት ደረሰ? የተሰበክነው ፍትህ የት ደረሰ? የተሰበክነው ዴሞክራሲ (ኤትኖክራሲ አላልኩም) የት ደረሰ? አቢይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ዋሽቷል! ስለሆነም ዛሬ አቢይና መንግስቱ ምን እንደ ሚያደርጉ እንኳን አያውቁትም!

Abiy Ahmed cannot even correctly frame the basic problems of the Ethiopian society, leave alone correctly solve those problems. Now, he is engaged in wholesale blaming of every sector of the society, every ethnic group of the Ethiopian nation. This is what happens when a ruler becomes unable to rule. This is what happens when the desires and interests of the people become different and opposite to the desires and motives of the ruler.

ባንድ ቃል አቢይ በኢትዮጵያ ልክ የተሰፋ ሱሪ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ልክ የተሰፋ እጀጠባብ ከመልበስ ይልቅ ኢትዮጵያ በሱ ልክ የተሰፋ ሱሪ ለማልበስ ሌት ተቀን ባክኖ አሁን የሱን ሱሪ አልለብስ ያለውን ሁሉ መሳደብና መገሰጽ ጀመረ ። ይህ ደሞ በግልጽ ያንድ መሪ ችሎታ ማጣትና ውድቀት ምልክት ነው።

ኢትዮጵያ የኦሮሙማ ሱሪ እጅጉን ጠቧታል! ልክ እሱን ወደ ስልጣን ያመጣው የወያኔ ቁምጣ በጣም በጣም ጠቧት እንደ ነበር! የኦሮሞ ተረኞች ኢትዮጵያን የሚያክል ግዙፍና ጥንታዊ፣ እጅግ ፖለቲካኛ አገርን በኮማንድ ፖስትና በዱላ መግዛት እንደ ማይችሉ መች ይሆን የሚገነዘቡት? :?: :idea: :idea:
This type of vagabond dirty hate propaganda endless twerking are your foods, your drinking water and your breathing air. Knowing that you are a pathological lunatic liar who even publicly claimed that you have invented the words, "ethnic, ethnicity, ethnocracy," etc. words, unheard and unseen before according to you means that you are lying VERY BIG just like a dying old donkey who looked in to the river at night and on seeing the image of a moon in the river though that she is in the sky, walking on the moon.

Pathological shameless dumb liars like you think that others are also liars like them.Since you are whistling through your dirty back and front holes non stop, please accept these two bananas and close with it momentarily your busy whistling holes so that you may see the light and the truth. አህያ! Okay? Okay!!

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 21:06
by gearhead
የኢትዮጵያ ወጣት ሁለት ግዜ የተሰረቀን የኢህፓ አናርኪስቶች ትርምስ የሚሸከምበት ጫንቃ የለውም!! የኦሮሞ ወጣት የነቃ የተደራጀ የመብቱ ተጠባባቂ ይሁን!!

ሆረስ አንተ biስbiስ!!ምርጥ አጭበርባሪ እንደሆናችሁ የጉራጌ ኪሎ የተጠቀመ ከተሜ ሁሉ የሚያውቀው ሀቅ ነው!! ያኔ የተዋችሁ አሁን ፓለቲካውን ስታጨማልቁት ይምረኛል ብለህ እንደሆነ ሀቁን ሞተህ ታውቀዋለህ!!

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 22:44
by Horus
sun/gearhead - የኛ ሰው ሲተርት 'አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል' ይላል :lol: :lol: :lol:

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 24 Dec 2022, 22:58
by Right
I don’t agree on many things with Horus but on this one he got it right. Remember, he gave Abiye Ahmed the benefit of the doubt when many of us said he is a con man.
But this well articulated comment painted the reality correctly.
Calling a non existent AMAHARA SHENE in Welayeta while the iconic Tadiwos Tantu in prison will not buy him anything. He has now a peace deal with the TPLF, so he thinks, and turns his back on others that saved his government.
He is a dead man walking.

Re: የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ኤትኖክራቲክ ጥንቆላ ዝብርቅርቁ ወጥቷል!

Posted: 25 Dec 2022, 01:09
by Horus
ኦሮማራ በዚህ ተቋጨ አለ ሰውዬው!