Page 1 of 1
ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 13:39
by sarcasm
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 13:47
by Sam Ebalalehu
" ፋሽስቱ" አቢይ ያንን አለ ? የሚገርም ነገር።
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 14:04
by sarcasm
Sam Ebalalehu wrote: ↑24 Dec 2022, 13:47
" ፋሽስቱ" አቢይ ያንን አለ ? የሚገርም ነገር።
Better late than never! የሚገርመው ስላም ላደርግ ነው ሲል የኣኩራፊው ብዛት ነው። የሰው ልጅ ለዘላለም ኣይዋጋም። ኣኩራፊዎቹም እንደ አቢይ ሰላም ሰላም የሚሉበት ቀን ናፈቀኝ። ይበለው!
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 14:07
by Abaymado
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 13:39
ስለሰላም ስላወራሁ አኮረፉኝ
What kind of stup!d question is that? We all support the demise of evil Weyane to its deeds. We will support to the end. Stup!d agames will not understand this. You can cry day and night.
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 14:10
by TGAA
Half a year ago he called you the day hyenas and a cancer..
. Now he is a victim of the peoplewho stood to defend their country from weyanne backstabbers.....you are easily smoothed though.
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 15:01
by sarcasm
TGAA wrote: ↑24 Dec 2022, 14:10
Half a year ago he called you the day hyenas and a cancer..
..easly soothed.
Working for peace does not mean you are easily soothed. Ensuring accountability should be the other side of the coin. But no one should be scolded for resolving conflicts in peaceful manner. Tigray's call from day 1 was lets resolve our political conflict through political discussion.
Debretsion was still saying (on 02 November - just two days before the start of the war) "We are still saying we don’t need any conflict or war; we only want to confront this through political dialogue." So now if Abiy says he wants peace, he should be welcomed.
https://addisstandard.com/we-have-prepa ... remichael/
Posted: 24 Dec 2022, 16:16
by eden
ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Abiy is getting this wrong. Almost all Ethiopians are happy the war is over. This war brought destruction in every sense. He is giving too much weight to the fanatics, including Ezema, because there are disproportionately many that surround him.
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 17:05
by TGAA
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 15:01
TGAA wrote: ↑24 Dec 2022, 14:10
Half a year ago he called you the day hyenas and a cancer..
..easly soothed.
Working for peace does not mean you are easily soothed. Ensuring accountability should be the other side of the coin. But no one should be scolded for resolving conflicts in peaceful manner. Tigray's call from day 1 was lets resolve our political conflict through political discussion.
Debretsion was still saying (on 02 November - just two days before the start of the war) "We are still saying we don’t need any conflict or war; we only want to confront this through political dialogue." So now if Abiy says he wants peace, he should be welcomed.
https://addisstandard.com/we-have-prepa ... remichael/
Debretsion was still saying (on 02 November - just two days before the start of the war) While preparing his dagger 🗡 to slaughter the nonesuspecting Ethiopian national defense forces in their sleep..that is how weyannes showed their love for.peace. do you thinkwe are suffering from Amnesia?
weyanns don't have a heart for peace so this showmanship is just a show in preparation for another mehaym..so only fools sleep with their two eyes shut.
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 17:19
by Abe Abraham
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 15:01
TGAA wrote: ↑24 Dec 2022, 14:10
Half a year ago he called you the day hyenas and a cancer..
..easly soothed.
Working for peace does not mean you are easily soothed. Ensuring accountability should be the other side of the coin. But no one should be scolded for resolving conflicts in peaceful manner. Tigray's call from day 1 was lets resolve our political conflict through political discussion.
Debretsion was still saying (on 02 November - just two days before the start of the war) "We are still saying we don’t need any conflict or war; we only want to confront this through political dialogue." So now if Abiy says he wants peace, he should be welcomed.
https://addisstandard.com/we-have-prepa ... remichael/
Don't be a liar. ሓሳዊ ፈሳዊ ኣይትኹን !! Woyane rejected peace and after getting prepared attacked the Ethiopian army and started the war. Result :

Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 18:11
by gearhead
ditto!
ከመንግስት ሌላ ህይወት የሌላቸው ተንጠልጣይ ሌቦች አብደው: ትላንት አቢቹዬ ስንዴውና ገለባውን አጥፋልን ብለው ቼ ሲሉት እንዳልነበረ: ዛሬ ኦሮሙማ ነህ ብለው ቁጭ!! አይን አውጣ ይሉሀል ይሄ ነው!!
ለማንኛውም የፌደራሊስት ሀይሎች c/o abiy ውይይታዊ ተንታኔዎች ያስፈልጋሉ!!hope media catches on!
Abe Abrham...ትልቅ ሰው አይደለህም እንዴ?
ይህ 50 ሰዎች በተደጋጋሚ የሚመላለሱበት መድረክ እንጂ የትግል ሜዳ አይደለም!!ጠላትህም ቢሆን ሀሳቡን መረዳት የበለጠ ጥቅም አለው!! ትልቅ ሰው
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 13:39
ስለሰላም ስላወራሁ አኮረፉኝ
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 24 Dec 2022, 20:37
by Asmara
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 15:01
TGAA wrote: ↑24 Dec 2022, 14:10
Half a year ago he called you the day hyenas and a cancer..
..easly soothed.
Working for peace does not mean you are easily soothed. Ensuring accountability should be the other side of the coin. But no one should be scolded for resolving conflicts in peaceful manner. Tigray's call from day 1 was lets resolve our political conflict through political discussion.
Debretsion was still saying (on 02 November - just two days before the start of the war) "We are still saying we don’t need any conflict or war; we only want to confront this through political dialogue." So now if Abiy says he wants peace, he should be welcomed.
https://addisstandard.com/we-have-prepa ... remichael/
So who said this?
fake general wrote:ከማን ነው የምንደራደረው?
when the person thought his forces had the upper hand and closing in to Addis?

Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 29 Dec 2022, 09:44
by sarcasm
የስራ ጨረታ!!
ከሻዕቢያ መንግስት ለኢትዮጵያ ሚድያ ተቋማት:
የትግራይ የሰላም ስምምነት ተከትሎ ስምምነቱ ፍሬ እንዳያፈራ፣ የትግራይ ህዝብ ሰላምና ፀጥታ በማግኘቱ እርር፣ ድብን፣ ቅጥል ያለ፣ የኢትዮጵያ ሰላም መደፍረስ ላይ አላማ አድርጎ የሚሰራ፣
አጠቃላይ የሚድያ አላማውና አቋሙ ከኤርትራ መንግስት አቋም ጋር ምንም ልዩነት የሌለው በአስቸኳይ አወዳድሮ አጋር ሚድያ በማፈላለግ የተለመደው የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርግ በመሆኑ ጠንካራ አቋሟችሁን ለመገምገም የሰሞኑ ለቅሶ የተቀላቀለበት ዘገባችሁ እየተከታተለ በመሆኑ በቅርቡ ለአሸናፊው አጋር ሚድያ የተፈቀደለትን ገንዘብ እሳት ሚድያ ላይ እንዳደረግነው የምንፈፅም መሆኑ ብታውቁ ደስ ይለናል ይላል።
ብርጋዲየር ጀነራል ኣብርሃ ካሳ
እንደዛ ኖ!!
Please wait, video is loading...
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 29 Dec 2022, 10:07
by Abere
ጥያቄው ለምን ብዙዎች እንድህ አሉ?
sarcasm wrote: ↑24 Dec 2022, 13:39
ስለሰላም ስላወራሁ አኮረፉኝ
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 29 Dec 2022, 13:28
by Tiago
This PM must give good explanation why the public is not pleased with his move.there are thousands of victims,displaced and dead citizens as a result of his call to defend his government from TPLF.he is ungrateful,hypocritical and outright disrespectful.
The public want to see justice done without ifs and buts.
Re: Re:
Posted: 30 Dec 2022, 09:50
by sarcasm
eden wrote: ↑24 Dec 2022, 16:16
ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Abiy is getting this wrong.
Almost all Ethiopians are happy the war is over. This war brought destruction in every sense.
He is giving too much weight to the fanatics, including Ezema, because there are disproportionately many that surround him.
I agree with you. I think about 99% of Ethiopians are really happy the war is over. But the few አኩራፊዎቹ control the TV, Youtube channels and radio airwaves and they could easily set the public discourse agenda.
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 30 Dec 2022, 11:02
by Selam/
አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጭው ሆነብን እኮ።
አንደኛ ፣ ህዝብን ጥፋተኛ አድርጎ የሚከስ መንግስት ጤነኛ ያለመሆኑ ምልክት ነው። ሲቀጥል ፣ የሁሉም ሰዎች አስተሳሰብ እንደከብት አንድ አይነት ይሁን ብሎ ማሰብ ስህተት ነው። ደግሞስ ፣ የአሜሪካን ጦር ከአፍጋኒስታን ይውጣ ሲባል የአሜሪካ ህዝብ እንደተከፋፈለው፣ ኢትዮዽያስ ውስጥ የተለየ ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ቢኖሩ ምን ያስደንቃል?
ሲጀመር ፣ ዱቄት ሳናደርጋቸው ከአሸባሪ ጁንታ ጋር ድርድር የሚባል አይታሰብም በማለት የህዝብን ቀልብና ስነልቦና የለወጠው መንግስት ነው። የእልቂቱና ውድመቱ ግፍ ቀማሽ ያለምን ተጠያቂነት ልክ እንደ ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ‘በቃ ተበተነ’ ሲባሉ ከቁጭት፣ ከድብርትና ከፀፀት ለመውጣት ቢያቅታቸው ምን ይደንቃል። ይኸ ደግሞ ሁሉንም ይመለከታል። አዜማና አማራ ላይ ዘሎ ፊጥ ከማለት፣ በይበልጥ ትግሬዎችም እንደተጎዱ መረዳት ያስፈልጋል። ችግር ፈጣሪዎቹ ካድሬዎች ‘Hi ምነው ጠፋህ ምነው ጠፋሽ’ ተባብለው፣ ምንም እንዳልተፈጠረ ተቃቅፈው ስለተሞዳሞዱ፣ ግፍ ቀማሹ ህዝብ በአንድ ለሊት ሁሉንም እረስቶ እንደከብት እምቧ እያለ ከእኛ ጋር አብሮ ይገልፍጥ ማለት ወይ ሹፈት ወይንም እንዝህላልነት ነው።
በሁለቱም በኩል የተጎዱትን ነፍሶች ለማከም የስነልቦና ጥገናና (healing) የህዝቦች ዕርቅ የማድረግ ከፍተኛ ስራ አሁኑኑ መስራት ካልተጀመረ፣ ሆይሆይታው ሲረግብና ካሜራው ሲጠፋ ቁጭቱ የባሰ ያገረሻል።
ስለዚህ መንግስት ከማለቃቃስ ፣ defensive ከመሆንና ህዝብን መልሶ ከመክሰስ ይልቅ፣ ሀላፊነቱን ይወጣ።
Re: ልንዋጋ ነው ሲባል ብዙዎች ለምን ሳይሉ ሆ ብለው ተሰለፉ። ሰላም ላመጣ ነው ሲባል ግን አኩራፊው በዛ። - ጠ/ሚ አቢይ
Posted: 30 Dec 2022, 11:10
by Abere
ጦርነቱ ስለ ማብቃቱ ምን ማረጋገጫ አለ? ኢትዮጵያ ከጦርነት ዕረፍት ሰአት ላይ ያለች እንጅ ከጦርነት የወጣች ግን አይደለችም። ይህን መስማት ሊገርምም ሊያስቆጣም ይችላል። እውነቱ ግን ይህ ነው። ጦርነትን ማስቆም የሚችል ስብዕና፤የፓለቲካ ብስለት፤ የአመራር ብቃት፤ የአገር ፍቅር ዕጦት ድርቅ የመታቸው ግለሰቦች የሚጫወቱባት አገር ነች። ስለዚህ ለጊዜው ዕረፍት ሰዐት ላይ ነች።